ልብ-ወለድ

Rate this item
(4 votes)
ዛሬ፣ ድሮ ዳግማዊ ምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አብሮኝ የተማረዉን የወንዜን ልጅ ዳንኤል አስፋዉን መንገድ ላይ አገኘሁት፣ ዌስትሚንስተር ከሚገኘዉ መሥሪያ ቤቴ ወጥቼ ወደ መኖሪያ መንደሬ ብሪክስተን በእግሬ እያቀናሁ ሳለ፣ መሐል ለንደን ላይ፡፡ መንገድ የማያገናኘዉ ሰዉ የለ፡፡ ለካ ሰዉ ካልሞተ በቀር…
Saturday, 25 March 2023 18:24

“የፕሮፌሰሩ ቀን”

Written by
Rate this item
(3 votes)
በህይወታቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ልጃቸው በቴሌቪዥን እንደሚታይ ተነግሯቸው አፍጥጠው እየጠበቁ ነው፡፡ በዚያ ላይ ሰሞኑን በጎረቤታቸው ልጅ ሞት ምክንያት ሀዘን ስለተቀመጡ ድምፁን መቀነስ ግድ ብሏቸዋል፡፡ ወሬውን የነገረቻቸው የሰፈራቸው ልጅ አስካለ ናት፡፡ አስካለ ደግሞ ፈጣንና ዘመናዊ ስለሆነች ትታመናለች፡፡ ስለዚህ ቴሌቪዥኑን አስተካክላ አብረው አፈጠጡ፡፡…
Rate this item
(4 votes)
 [የደራሲው መግቢያ — የእዚህን ዲያሪ ከፊል አካሉን የተረጎምኩት ከትንሽ አመታት ቀደም ብሎ ነበር፣ አንድ ጓደኛዬም ባልተሟላ መልኩ ትንሽ ቅጂዎችን አተማቸው፤ ህዝብ ግን ከቶ አላገኛቸውም ነበር። ከእዛም በኋላ ግን ጥቂት ተጨማሪ የአዳም ሄይሮግሊፊክስ ጽሁፎቹን ለመተርጎምም በቅቻለሁ፣ በአሁኑ ሰዓት ደግሞ እንደ አደባባይ…
Rate this item
(4 votes)
 ነሐሴ ስምንት ልደቴ ነበር፡፡ ልደቴን ለማክበር የመረጥኩት መንገድ የማላውቀውን ሰው ፈልጌ በንትርክ መጥመድ ነው፡፡ ከቀኑ አስር ሰዐት ገደማ ሲሆን ፍሎሪዳ ካርዶባ ኩርባ ላይ አንድ ሰውን ጠርቼ አስቆምኩት፡፡ እድሜው ወደ ስልሳዎቹ ገደማ የሚገመት፣ የእጅ ቦርሳ ያንጠለጠለ ሰውዬ ነው። ጠበቃዎችና ስልጣን ያላቸው…
Saturday, 25 February 2023 13:47

መስቀል ተሰላጢን

Written by
Rate this item
(3 votes)
 በዛሬው ቀን የልጆቼ የቤት ውስጥ መምህርት፣ ደሞዟን ለመተሳሰብ ወደ ንባብ ክፍሌ እንድትመጣ ባዘዝኩት መሠረት ደፋ ቀና እያለች ደረሰች። ለጥቂት ሰኮንዶች ከተመለከትኳት በኋላ…“ወ/ት እንከን የለሽ ኃይሉ እንደምን አደርሽ?... እሱ ጋ ተቀመጭ!” አልኳት የፊት ለፊቱን ወንበር እያመለከትኩ… እንደታዘዘችው አደረገች።“ያስጠራሁሽ እኔ ዘንድ ያለሽን…
Saturday, 18 February 2023 20:36

ጣዖቷ (ጉምን መዝገን)

Written by
Rate this item
(6 votes)
በሴት የመገፋት መጥፎ ጠባሳ ከአእምሮዬ ስላልተፋቀ እያመነታሁ ነበር ሄራንን የቀረብኳት። ናርዶስ አሰፋ ከሸሸችኝ በኋላ ከሴቶች ጋር የጠበቀ ወዳጅነት መመስረት እፈራለሁ፤ በመቀራረብ ሰበብ በፍቅር ብወድቅና እንደ ናርዶስ የፍቅር ጥያቄዬን ቢገፉት በሚል ብርቱ ፍራቻ፡፡ በፍራቻዬ የተነሳም የሴት ወዳጅ ሳልይዝ ነዉ ኮሌጅ ጨርሼ…
Page 4 of 65