ልብ-ወለድ
"ጓድ ብሬሽቤቭ! የቀረበብዎት ክስ መስከረም 3 ቀን የፖሊስ አባል የሆኑትን ጓድ ዚጂን ጨምሮ የተወደዱና የተከበሩ ያገር ሽማግሌ አልያፓቭ፣ የሰላም አስከባሪው ኦቦ ኤፊሞቭ፣ በምስክርነት በቀረቡት ኢቫኖቭ እና ጋቭሪሎቭ እንዲሁም ሌሎች ስድስት የመንደሩ ነዋሪዎች ላይ ያልተገባ ዘለፋ፤ ከዚያም አልፎ ጉልበት ሁሉ ተጠቅመዋል…
Read 2031 times
Published in
ልብ-ወለድ
የመስከረም ፀሐይ የዝናቡን ሃይል አሸንፎ ሲወጣ፣ ውበቱም ስሜቱም ደስ ይላል፡፡ ከአዲስነቱ ስሜት ከተስፋው ርችት ጋር ተያይዞ ሁሉ ነገር ይቆነጃል፡፡ ሰማዩ ብሩህ፣ ምድሩ ዐደይ አበባ መስሎ ሲታይ፣ ነፍስን የሚነሽጣት አንዳች ተፈጥሯዊ ሃይል አለ፡፡ ትዝታም ናፍቆትም ደስታም ሰቀቀንም ተቃቅፈው የሚሰነብቱባት ወር ናት፡፡…
Read 2128 times
Published in
ልብ-ወለድ
"--አብሮ መቆም ትከሻ መለካካት መስሎናል። ካልተጠፋፋን መኖር የምንችል አይመስልም። ይህ ደሞ ሰላምና ፍቅር በሚሰብኩ የእምነት ተቋሟት ዘንድ ተግባራዊ ሲሆን ትርፉ ተስፋ መቁረጥ ነው። “ሐሰተኛው በእምነት ስም” ይህ ማህበረሰባዊ ችግራችን ላይ የድርሰትን ጠሀይ አውጥቶ በገሀድ እንድንፈታተሽ ፤ በሀቅ እንድንተዛዘብ እድል የፈጠረ…
Read 2029 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከላንጋኖ ሀይቅ ወደ ሰሜን መለስ ብሎ የተሠራው ካምፕ፤ ቀን ቀን ስለሚሞቅ ድንኳኖች የተተከሉት የግራር ዛፎችን ጥላ እያደረጉ ነው፡፡ ከዚያ ሌላ ምግብ ማዘጋጃና የተለያዩ ቢሮዎች ከፊሉ በጣውላ ተሠርቷል፡፡ ጐማ ተገጥሞላቸው እንደ ተሳቢ በየሥፍራው እየተሳቡ የሚወሰዱ ቅንጡ ቤቶችም አሉ፡፡ ጉልማና ጓደኞቹ በድሪልንግ…
Read 2179 times
Published in
ልብ-ወለድ
በሁለት ወራት ልዩነት ውስጥ እግዜር ጨብጦ በዞሮዶባ ሰፈር ስርቻ የጣላቸው ገፀ ባህሪዎች መሃል ሁለቱ ሞቱ፡፡ ከስርቻው ወደ ቁሻሻ መጣያው ቅርጫት ተወረወሩ፡፡ መላው ተስፋ ቆራጭ ማህበረሰብ ደነገጠ። «ተረፍን» የሚሉት ስለ ራሳቸው እጣ-ፈንታ ማሰላሰል ያዙ፡፡ ተጨማድዶ እስከ መጨረሻው መቀጠል አይቻልም፤ መዘርጋት ካቃተው…
Read 2209 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሰመመን ላይ ነኝ፡፡ ደጋግሞ የሚነካካኝ ጣት መሆኑን ስረዳ አቅጣጫውን ተከትዬ ዞርኩ፡፡ እጮኛዬ ናት፡፡“የኔ ፍቅር ....ንቃ...ንቃ...” በለሆሳስ ድምፅ ጆሮዬ ላይ ተለጥፋ እያቃሰተች ...“ምን ሆነሻል...” ግራ በመጋባት ስሜት ....ሰውነቴ በላብ ተዘፍቋል፡፡ ሰቆቃ የተሞላበት ህልም እያየሁ ነበር -- የቀሰቀሰችኝ፡፡በርግጥ ህልሙ፤ ገዳም ውስጥ በሶስት…
Read 2705 times
Published in
ልብ-ወለድ