ልብ-ወለድ
አውቶብሱ በሰዎች ጢቅ ብሎ ሞልቷል፡፡ ወጣት፣ ሽማግሌ፣ ወይዛዝርት፣ ባልቴት…በግልም በቡድንም ተሳፍረው እየፈሰሱ ነው - እንደ ዥረት፡፡ የሁሉም መድረሻ ለየቅል ነው - እንደሃሳባቸው፡፡ አውቶብሱ ተሳፋሪዎችን ከወዲህ ወዲያ እያላተመ በልሙጡ አስፋልት ላይ ይከንፋል፡፡ ከአውቶብሱ ተሳፋሪዎች ሁሉ ጐልተው የሚታዩት ሁለቱ ናቸው - የሚያጓጓ…
Read 3793 times
Published in
ልብ-ወለድ
አማኑኤል ከገባሁ ዛሬ ልክ አንድ ወሬ ነው፡፡ ብዙም ያስገረመኝ እብድ አላየሁም፡፡ የተለመዱት አይነት ናቸው፡፡ ትንሽ አረቄው ከፈጠረብኝ አበሳ አገግሜ ግቢውን ስቃኝ አንድ ነገር አየሁ የሚገርም ነገር፡፡ የሆስፒታሉ ክፍሎች የበሮቹ መስታወቶች በሙሉ ረግፈዋል፡፡ በመጀመሪያ የገረመኝ እንዴት ሠው የእብዶች መታከሚያ የሆነ ሆስፒታል…
Read 4226 times
Published in
ልብ-ወለድ
የሞፓሳ ምርጥ አጭር ልብ-ወለድ ናት፡፡ የፅሁፉ ዋና ገፀ-ባህሪ ውብ እና የሚወዳት ሚስት አለችው፡፡ ኑሮዋቸውን የሚደጉመው እየዞረ በሚያሳየው ሠርከሥ ነው፡፡ ችሎታው አንድን ጩቤ ከረዥም ርቀት (5 ሜትር፣ 10ሜትር፣ 15ሜትር …) የተባለው ቦታ ላይ ወርውሮ መሠካት ነው፡፡ ሥቶ አያውቅም፡፡ በፍፁም ስቶ አያውቅም፡፡…
Read 6692 times
Published in
ልብ-ወለድ
ደስ ብሏታል! የህይወት ትርጉሟን ብትጠየቅ “እሱ ነው” ብላ የምትመልስበት ልጇ ሁለት ዓመት፤ ሞላው ዛሬ፡፡ ለልደቱ የሚያስፈልጉትን ነገሮች ከከተማ ለመግዛት ልትወጣ ነው፡፡ ልጇ ተኝቷል፡፡ ይዛው ብትሔድ ገዝታ ከምትመለሰው ዕቃ ጋር ስለማይመቻት ለጐረቤቷ ለሀዊ አደራ ብላት ሄደች፡፡ *** ከልጇ አባት፣ ከኤርሚያስ ምርር…
Read 3394 times
Published in
ልብ-ወለድ
አሁን የት ነው ያለሽው? የትስ ብዬ እፈልግሻለሁ፡፡ ከሰማይ ጠቀሶቹ የራስ ደጀንና የባሌ ተራሮች ወይስ ከሰንሰለታማዎቹ የአማሮ ኮረብቶች? የትስ ብዬ ልሻሽ? ዳሉል ወይስ ደንከል? እንጦጦ ወይስ ዝቋላ… እኮ የት? ዳሞት ወይስ ገንታ? የት? በሀመር ዳኞች በሙርሲ ሜዳዎች በብር ሸለቆዎች በኮንሶ ኩይሳዎች…
Read 4024 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቤቱ ድግስ የተውረገረገበት መሆኑ እሙን ነው፡፡ ድግስ ካለ ብዙ ሰው እንደነበረ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አልጫና ቀይ ሽታው ግድግዳው ላይ እንደቀለም የተቀባ ይመስል… መዓዛው ከቤት ሊወጣ አልቻለም፡፡ የትኩስ፣ ትዳር፣ ጐጆ፤ ***
Read 5123 times
Published in
ልብ-ወለድ