አግራሞት
ከጥንት አንስቶ እስከዛሬ የፕላኔታችን ደራሲያንና ጸሐፍት ስማቸው በአብዛኛው የሚነሳውና የሚወሳው ከድህነትና ከጉስቁልና ጋር ተያይዞ ነው። የህይወት ታሪካቸው እንደሚጠቁመው፤ አብዛኞቹ የሥነጽሁፍ ሰዎች ይህችን ምድር የተሰናበቱት በችግር ተቆራምደውና መከራቸውን በልተው ነው፡፡ ከድርሰት ሥራቸው ገንዘብ አግኝተው እንኳንስ ጥሪት ሊቋጥሩ ቀርቶ ረሃባቸውንም ያስታገሱ በጣት…
Read 66 times
Published in
አግራሞት
ሟቹ የቀድሞው መሪ ኪም ኢሉ-ሱንግ፣ አሁንም አገሪቱን በመንፈስ እንደሚመሯት በሚታመንባት ሰሜን ኮሪያ፤ አያሌ ቅጥ አምባራቸው የጠፋ ህጎችና ደንቦችና ይስተዋላሉ። አገሪቱን በጨረፍታ ለማስቃኘት ያህል ጥቂቶቹን እነሆ፡- አንድ እጩ ብቻ የሚቀርብበት ምርጫሰሜን ኮሪያ እ.ኤ.አ ከ1948 ዓ.ም አንስቶ በአንድ ቤተሰብና ፈላጭ ቆራጭ በሆነ…
Read 152 times
Published in
አግራሞት
የኛ ሀገር መንገድ አይመች ለፈረስደጋግ ሰዎች መጡ እኛ ስንመለስ።(እንዲል ባለቅኔ)“በስልክ አነጋግሪኝ በቀጭኑ ሽቦ፣ትዝታ እንዲመጣ ደርቦ ደራርቦ”… አይነት ነገራችን በራሱ ትዝታ ሆኖ ቀረም አይደል?... እውነቴን እኮ ነው። ይኸውና አሁን ዕለት አንዷ ቆንጅዬ በሬዲዮ መስመር ላይ ገብታ ከወዳጇ ጋር መስማማት እንዳልቻለችና መለያየት…
Read 123 times
Published in
አግራሞት
ጭላሎ ሚድያና ማስታወቂያ ድርጅት ለሁለተኛ ጊዜ ባዘጋጀው ዓመታዊ የአርሲ ገበሬዎች ፌስቲቫል ላይ የቀረበው በትልቅነቱ የመጀመሪያው ነው የተባለው ገንፎ አድናቆትን አትርፏል፡፡ በአርሲ በቆጂ ሁለተኛው ዓመት የገበሬዎች ፊስቲቫል ባለፈው እሁድ ግንቦት 14 ቀን 2014 ዓ.ም በበቆጂ የአትሌቶች ማሰልጠኛ ሜዳ በድምቀት ተካሂዷል። በእለቱ…
Read 199 times
Published in
አግራሞት
በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት ውስጥ ነው።የሁለት ዓመቱ ህፃን ባሬት ጎልደን ሁልጊዜ በእናቱ የሞባይል ስልክ መጫወት ይወዳል። እናቱ እንደምትለው፤ በሞባይል ስልኩ ራሱን ፎቶግራፍ እያነሳ ይዝናናል፡፡ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ግን ራሱን ፎቶ በማንሳት ብቻ አልተወሰነም፡፡ እናቱን ላልታሰበ የገንዘብ ኪሳራ ዳርጓል፤ያውም የኑሮ ውድነት ጣራ…
Read 243 times
Published in
አግራሞት
የአሜሪካውያን የድንገተኛና የአደጋ ጊዜ ማሳወቂያ የስልክ መስመር በሆነው 911 በመደወል “ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ዘብጥያ መውረድ አለበት; ያለው የፍሎሪዳ ነዋሪ፣ ራሱ ወህኒ ተወርውሮ አረፈው። የ29 ዓመቱ ጃኮብ ፊልቤክ ባለፈው እሁድ ለእስር የተዳረገው በተደጋጋሚ 911 በመደወል “ኢል-ቻፓ ከእስር መፈታትና ፕሬዚዳንት ባይደን ወህኒ…
Read 208 times
Published in
አግራሞት