Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(3 votes)
አንዳንድ የህይወት ታሪክ፤ እንደሁልጊዜው፤ ሲቆይ ተረት ይመስላል፡፡ አንድ ወንደላጤ ሌሊት ሌሊት አይጥ ታስቸግረዋለች፡፡ ምን እንደሚያደርጋት ግራ ይገባዋል፡፡ ስለዚህ ዘዴ ሲያወጣ ሲያወርድ ይቆያል፡፡ በመጨረሻ አንድ መላ ያገኛል፡፡ ዱሮ ወፍ ሲያጠምድ እንደሚያረገው፤ አንድ እንጨት ላይ ገመድ ያስርና እንጨቱን መሬት ላይ አቁሞ የብረት…
Rate this item
(12 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ ባለሟሎቻቸውን ይዘው ወደ አንድ ጥቅጥቅ ወዳለ ደን ይሄዳሉ፡፡ ከዚያም፤ “በሉ ዛሬ ዒላማና ማነጣጠር እንወዳደራለን፡፡ የምትፈልጉትን ዒላማ መርጣችሁ ምቱ” አሉ፡፡ በመጀመሪያ አንደኛው ባለሟል፤ “እኔ እዚያ ከሩቅ የሚታየውን ቅንጭብ ለመምታት እፈልጋለሁ” ብሎ አነጣጠረና ተኮሰ፡፡ የቅንጭቡን አንድ ቅርንጫፍ…
Rate this item
(5 votes)
(“አንተ መሀላ የት ትሄዳለህ” ይላሉ ሽማግሌ “የማለውን ለመግደል” ይላል መሀላ፡፡“ካጣኸውስ?” ቢሉት፤ “ያስማለውን እገላለሁ” ይላል - (የአማርኛ ተመሳሳዩ) ህንዶች የሚተርቱት አንድ አፈ - ታሪክ እንዲህ ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ አካባቢ፣ አንዲት ነብሰ - ጡር እናት፤ ጊዜዋ ደርሶ ኖሮ፣ ሽንት ውሃዋ…
Rate this item
(5 votes)
“እያንዳንዷ ሩዝ ላይ የሚበላት ሰው ስም ተፅፏል!” - የህንዶች አባባል በአንድ ወቅት እንደዋዛ ያለፍናቸው ታሪካዊ ክስተቶች ሲቆዩ ተረት ወይም አፈ-ታሪክ ይመስላሉ፡፡ አንድ ጊዜ በሀገራችን እንዲህ ሆነ፡- በዱሮ ዘመን ነው፡፡ አንድ እውቅና ትልቅ ባለሥልጣን በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ስብሰባ ይጠራሉ፡፡ ሌሎች…
Rate this item
(4 votes)
ነብሷን ይማርና፤ ዶሮ እንደዛሬው አልቀመስ ሳትል በፊት፤ በብርም በብር ተሃምሣም ትሸጥ በነበረ ጊዜ፤ የሚከተለውን ተረት ከዓመታት በፊት ተርተነዋል ለአንድ በዓል ብለን፡፡ ያኔ ያልነውን ላልሰማና ሰምቶ ዝም ላለ ዛሬም መተረቱ አስፈላጊ ሆኖ ነው እንጂ፤ አሁን ቅንጦት ሊመስልብን ይችላል፡፡ እነሆ፡- የዕንቁጣጣሽ ዕለት…
Rate this item
(4 votes)
በምፀታቸው ረቂቅነት የሚታወቁት ፀሀፌ-ተውኔት መንግሥቱ ለማ ስለ አካላዊ እንቅስቃሴ በድራማ ውስጥ ሲያስተምሩ፤ ድራማ ሲሠራማንኛውም የሰውነታችን ክፍል ሊንቀሳቀስ ይገባዋል ለማለት የሚከተለውን ተረት ይጠቅሱ ነበር፡፡ እነሆ፡- ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ለምድር ለሰማይ የከበዱ ዲታ፣ በጣም የሚፈሩ የሚከበሩ ትልቅ ሰው ነበሩ፡፡ እኒህ ሰው…