ርዕሰ አንቀፅ
አንድ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ሦስት ሌቦች ነበሩ። ሌቦቹን የሚያውቅ ሰው በግልጽ ስለማይናገር ሁሌ የመንደሩ አዛውንቶች ህዝቡን እየሰበሰቡ አውጫጭኝ ያስደርጋሉ። እውነተኞቹ ሌቦች ግን በጭራሽ ሊገኙ አልቻሉም። ሶስቱ ሌቦች ከህዝቡ ጋር እየተቀመጡ ጭራሽ አፋላጊ ሆነዋል።ነገሩ “የሌባ ዓይነ-ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ” ዓይነት መሆኑ…
Read 12692 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን ልክ እንደ ደራሲ ስብሐት ልብ ወለድ ባሕሪ፤ እንደ አጋፋሪ እንደሻው፤ ሞትን የሚፈሩና የሚሸሹ አቶ መርኔ የሚባሉ ባላባት ነበሩ፡፡ የሰፈሩ ሰው አብዬ መርኔ እያለ ነው የሚጠራቸው፡፡ አቶ መርኔ ሞትን ለማሸነፍ ሲሉ ወደፊት የሚሆነውን ነገር የሚተነብዩ ኮከብ ቆጣሪዎች ዘንድ…
Read 12222 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከእለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ በአንድ አገር ታፍረው ተከብረው ይኖሩ ነበረ። ነገር ግን ልጅ አልወለዱም ነበረና “አገሬ ሰው አልተዋጣላትም፣ ወደፊት ዘውዴን የሚረከበኝና ዙፋኔን የሚወርስ ማን ሊሆን ነው?” እያሉ ሌት ተቀን ይጨነቁ ነበር።አንድ ቀን በሀገሪቱ ውድድር እንዲደረግና አሸናፊ የሆነ ጀግና ዙፋኑን…
Read 11943 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከኢራቅ ተረቶች አንዱ የሚከተለውን ይመስላል፡-ከዕለታት አንድ ቀን ንጉሥ በግዛቱ ዋና ከተማ ሳይታወቅ እየተዘዋወረ፣ ሕዝቡ ምን እንደሚያወራ ለማዳመጥ እየሞከረ ነበር። በአንድ መስኮት አጠገብ እያለፈ ሳለ ሶስት ሴቶች ሲያወሩ ሰማ።አንደኛዋ፡- ንጉሡን ለማግባት ብችል ግዛቱን ሁሉ ሊሸፍን የሚችል ምንጣፍ (ስጋጃ እሰራለት ነበር) አለች።ሁለተኛዋ፡-…
Read 11892 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ ለንግድ ስራ ወደ ሌላ አገር ሄዶ ከርሞ ወደ ቤቱ የተመለሰ አንድ ነጋዴ በራፉ ጋ ሲደርስ የጎረቤቶቹን ሰዎች ያገኛል፡፡ የመጀመሪያውን ጎረቤት፤“ለመሆኑ ሰፈር ደህና ነው ወይ ?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡ ጎረቤትየውም፤ “ወዳጄ፤አንተ ከአገር ከወጣህ እኮ ከዓመት በላይ አልፏል፡፡ በዚህ ጊዜ…
Read 12392 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንዳንድ በሀገራችን እንደቀልድ የሚወሩ ወጎች ውስጠ-ነገራቸው ታሪክ-አዘል ሆኖ ይገኛል።የሚከተለው ቀልድ ሰሞኑን ከዚህ ዓለም በሞት በተለዩት የቀድሞው የሩሲያ መሪ ሚካኤል ጎርባቾቭና አሁን በኢትዮጵያ በሌሉት በቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ በሊቀ መንበር መንግስቱ ኃይለማርያም ዙሪያ የተቀለደ ነው።የሩሲያ መሪ ሚካኤል ጎርባቾቭ ከዕለታት አንድ ቀን ለኢትዮጵያው…
Read 11712 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ