ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(3 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፣ የዱር አራዊት ሁሉ ንጉሥ አያ አንበሶ ታሞ አልጋ ላይ ይውላል፡ የጫካው አውሬዎችና እንስሳት በሙሉ ሊጠይቁት ይመጣሉ፡፡ ከቀበሮ በስተቀር፡፡ተኩላ የቀበሮን አለመምጣት ተመልክቶ አጋጣሚውን ሊጠቀም ፈለገ፡፡ የረዥም ጊዜ ቂሙን ለመወጣት አስቦ ነው፡፡ ስለዚህም ወደ አያ አንበሶ ጠጋ ብሎ፤«የዱር አራዊት…
Saturday, 20 August 2022 12:59

“በመተሳሰብ መተሳሰር”

Written by
Rate this item
(3 votes)
አንድ ጊዜ አንድ ንጉስ የአገሩን አዋቂዎች ሁሉ ሰብስበው “ስለ እኔ ዙፋን የሚሰማችሁን ማንኛውምን ነገር ተናገሩ” አሏቸው አሉ። እኚህ ንጉስ፤ “ዙፋኔን ያማሉ፤ ከባለስልጣኖቼ ጋር ሆነው ይዶልቱብኛል… በሚል በየጊዜው እንዲህ እየጠሩ የመጠየቅ ልምድ አላቸው። የአገሩ አዋቂዎች አብዛኞቹ ፈርተዋል። ተጨንቀዋል፤ ተንዘርዝረዋል። ምክንያቱም እኒህ…
Rate this item
(3 votes)
የሚከተለው ታሪክ የውጭ ትርክትና ልምድ ነው። ለእኛ እንደሚያመች አድርገን ተርከነዋል። የተሬ ውሎ ብለነዋል። ተረፈ ዋለልኝ (ጋሽ ተሬ ስልጡኑ) ማታ የጃፓን ስሪት የሆነችው ሰዓቱን ለጠዋት 12 ሰዓት ሞልቷት ነበርና ታማኙ ሰዓቱ አነቃችው።በቻይና በተሰራው ጀበና የሚፈላው ቡናው እስኪንተከተክ፣ አጅሬ ጋሽ ተሬ፣ ከሆንግ…
Rate this item
(4 votes)
ደራሲ ከበደ ሚካኤል “ታሪክና ምሳሌ” በሚል መጽሐፋቸው ስለ አውራ ዶሮ፣ ድመትና የአይጥ ግልገል ሲተርኩ የሚከተለውን ይሉናል፡- ከሰፈሯ ውጪ የትም ሔዳ የማታውቅ አንዲት የአይጥ ግልግል ነበረች፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን እናቷ ሳታውቅባት ለዙረት ወጣች። ስትመለስም ለእናቷ ይህን ነገረቻት፡- “አንድ ያየሁት እንስሳ የዋህ…
Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ እስር ቤት ውስጥ በሚካሄድ አንድ የትግል ውድድር ላይ እጅግ ግዙፍና ለዐይን የከበደው መንዲስ የሚያክለው እስረኛ ተነስቶ፤“ወንድ የሆነ ይምጣና ይግጠመኝ!” እያለ ይፎክራል። ቀጥሎ የመጨረሻው ቀጫጫ ሰው ተነሳና፤ “እኔ እገጥምሃለሁ!” አለው። ሰው ሁሉ ሳቀ። መቼም ጨዋታ ነው ተብሎ…
Rate this item
(2 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ መልካም ድምጽ ያለውና ጫማ ሲሰፋ መደብሩ ውስጥ ሆኖ ማንጓራጎር የሚወድ አንድ ሰው ነበር፡፡ ጎረቤቱ ደግሞ ገንዘብ የተረፈው ባለጸጋ ነበር። ይህ ሀብታም፣ ጫማ ሰፊው በመዝፈኑ ሁሌም ይደነቅ ነበር፡፡ ባለጸጋው አንድ ቀን ጫማ ሰፊውን ወደ ቤቱ አስጠርቶ፤“መቼም እንዲህ…