ርዕሰ አንቀፅ
አንዳንድ ተረቶች ካልተደጋገሙ አይሰሙም፡፡ “ተናገርን ማንም ስለማይሰማ፤ ደግመን እንናገረዋለን” ብሏል አንድ ፀሐፊ፡፡ (We said it; as no one listens, we will say it again) አወጋጉን እንለውጠው እንጂ ወጉ የዱሯችን ነው! ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ደገኞች ጐረቤታሞች ነበሩ ይባላል፡፡ የኑሮ እሽክርክሪት…
Read 8872 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
(ቴኾን ሰብ ምኬር ሰጨም፤ ቴያሰጭም ወጣም ሞተም) የእነሞር ምሣሌያዊ አነጋገርቻይናዎች ሁሌም የሚተርቱት አንድ አፈ-ታሪክ አላቸው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ሱንግ በተባለ የቻይና ቀበሌ ውስጥ ይኖር የነበረ አንድ ገበሬ ሞፈር - ቀንበሩን ሰቅሎ፣ በሬዎቹን ፈትቶ፣ ማሳው ዳር ቁጭ ብሎ ብዙ ሰዓት ያሳልፋል፡፡…
Read 9415 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ሉ ሱን የተባለው የቻይና ገጣሚ የፃፈውን ግጥም ፀሐፌ-ተውኔት ገጣሚ መንግሥቱ ለማ ወደ አማርኛ መልሰውታል - “ሐሳብን ለመግለፅ” በሚል ርእስ፡፡ ይህን ግጥም በስድ ስናስበው የሚከተለውን አይነት ጭብጥ ይዞ እናገኘዋለን፡፡ ስለዚህም እንዲህ እንተርተዋለን፡፡ተማሪ አስተማሪውን ይጠይቃል፡፡“መምህር ሆይ! አንድ የቸገረኝ ነገር ገጥሞኛል”“ምን ገጠመህ የኔ…
Read 7006 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
የሌለው ድፍን ወንፊት ነው፡፡ ” ያገሬ ባላገርከሮበርት ዶድስሌይ ተረቶች አንዱ ይህን ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንድ ባህር-ዛፍና የወይን-ዛፍ ጎን ለጐን ይኖሩ ነበር ይባላል፡፡ ወይኑ፤ “የማንም ጥገኛ ሳልሆን ራሴን ችዬ በነፃነት እኖራለሁ፡፡ ስለዚህም አንተ ኖርክም አልኖርክም ምንም አትሠራልኝም” አለው ባህር ዛፉን፡፡…
Read 6650 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 01 December 2012 11:19
ያበራሽን ጠባሳ ያየ በእሳት አይጫወትም! የጃፓንን ጠባሳ ያየ በውሃ አይጫወትም! የአሜሪካንን ጠባሳ ያየ በንፋስ አይጫወትም!
Written by
አንድ የአፈ-ታሪክ ንጉሥ ህዝብ እያጉረመረመና እያደመ ሲያስቸግራቸው እንዲህ ያደርጉ ነበር አሉ፡፡“እገደል አፋፍ ላይ ትልቅ ድንኳን ጣሉ” ይሉና ያዛሉ፡፡“ከየት እስከ የት?” ይላቸዋል ባለሟሉ፡፡“ህዝባችንን የሚይዘውን ያህል አስፍታችሁ ትከሉት”“የዚያን የሚያህል ድንኳን ከየት እናገኛለን ንጉሥ ሆይ?”“ቀጣጥላችሁም ቢሆን በሰፊው ስሩልኝ ብያለሁ፤ ብያለሁ፡፡ ይሄን ይሄንን መሥራት…
Read 4416 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንድ የላቲን አሜሪካ ተረት እንዲህ ይላል፡- የአንድ ሀገር ህልውና ሊደፈር ነው ተባለና መሪው ዋና ዋና ሰዎችንና ህዝቡን ሰብስቦ፤ “ጀግናው የሀገሬ ህዝብ ሆይ! አገራችን አደጋ ላይ ናት፡፡ የጎረቤት አገሮች ወራሪዎች ሊደፍሩን አሰፍስፈዋል፡፡ ምርጫችን ከሁለት አንድ ነው “እንዋጋ?” ወይስ አንዋጋ?” አንዱ እጁን…
Read 5939 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ