ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(7 votes)
የአይሁዶች ተረት ነው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ተፈላሳፊ ሰው በአንድ የገጠር ከተማ ይኖር ነበር። እያነበበና እየተመራመረ ሳለ፣ የሰፈር ልጆች ይመጡና፤“ምክር ስጠን… አስተምረን… አንድ ታሪክ ንገረን ወዘተ” እያሉ ያስቸግሩታል። አንድ ቀን ፈላስፋው፤ “ለምን አንድ የውሸት ታሪክ ፈጥሬ አባርሬያቸው አላርፍም” ብሎ ያስብና፤“ልጆቼ፤…
Rate this item
(6 votes)
 ሓቂ አተወካ እንተበልዎስ፣ ደሓን ሳዕኒ ተኸዲነ ኣለኹ በለ (የትግረኛ ተረት) አንዳንድ ተረትና ምሳሌ አንዴ ተነግሮ አልደመጥ ይላል። ስለዚህ ደግመን እንድንተርተው እንገደዳለን። የሚቀጥለው ተረትም የዚህ ዓይነት ነው።ከዕለታት አንድ ቀን አንድ እግረ-ጠማማ ገበሬ፣ ዘር ሊዘራ ወደ እርሻው ሄዶ ዘርቶ ሲመለስ፣ አለቃ ገብረሃናን…
Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ልጅ ሁልጊዜ መኝታ ቤቱን ይዘጋና ይፀልያል፡፡ “አምላኬ ሆይ ያባቴን የንጉሱን መንግስት ወራሽ እሆን ዘንድ እባክህ ያረጀውን አባቴን በግዜ ከዚህ አለም አሰናብትልኝ” ይላል። ይህንን የልጁን ፀሎት የሰማው አባት፤ አንድ ቀን በጨለማ መልዕክተኛ መላዕክት ተመስሎ፤ “ወጣት ሆይ፤ ፀሎትህ…
Rate this item
(6 votes)
 (ሰማይ ከይንድይብ ረሐቐና፣ ምድሪ ከይንጥቐልል ገፊሑና)የትግሪኛ አባባል ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ ሩቅ አገር የሚኖር አንድ ባለፀጋ ንጉስ ነበር፡፡ 5 ልጆች አሉት፡፡ ዕድሜው ወደ ሞት እየተቃረበ ሲመጣ ዙፋኑን ለማን እንደሚሰጥ ግራ ይጋባል፡፡ በመጨረሻ ግን አምስቱንም ልጆቹን ይጠራና፤“ውድ ልጆቼ! እነሆ ሰው ነኝና…
Rate this item
(6 votes)
 አለቃ ገብረ ሃና ከዕለታት አንድ ቀን መንገድ እሄዳለሁ ብለው ይነሳሉ፡፡“ማዘንጊያ” ይላሉ ሚስታቸውን“አቤት” ይላሉ ሚስት“መንገድ ልሄድ አስቤያለሁ”“ወዴት?”“ወደ ቆላ ወርጄ የታመመ ጠይቄ፣ የተጣላ አስታርቄ እመለሳለሁ!”“እንግዲያው ባዶ ሆድዎን አይሄዱም፤ ቆይ ቁርስ ደርሷል፡፡”“ባዶ ሆዳችንን አደል የተፈጠርን?”“ቢሆንም ወንድ ልጅ የሚገጥመው ስለማይታወቅ ባዶ ሆዱን አይወጣም”“ሴትስ የሚገጥማት…
Rate this item
(3 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የልምድ አዋላጅ የሚባል ለብዙ ዓመታት የሠራ ነገረ ፈጅና ነገር የበላ ጠበቃ የተባለ፤ስመ-ጥሩ ጠበቃ፤በውርስ ምክንያት ጭቅጭቅ ላይ ያሉ ቤተሰብ አባላትን ሊያማክር ሲጠብቅ፤በቀጠሮ ቦታ ላይ ሳይመጡለት ይቀራሉ፡፡ቆሞ ተስፋ ሳይቆርጥ ሲያስብ ቆይቶ ቢያንስ የጥብቅና ገቢውን የነጠቀው ማን እንደሆነ ለማወቅ…