ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(9 votes)
ከብዙ ጊዜ ጀምሮ ስለአንድ በዕብደቱ ስለሚታወቅ የኢራን ሰው የሚተረት አንድ ወግ አለ፡፡ ይህ ዕብድ በዋና ዋና መንገዶች ላይ ባሉ አደባባዮች ዙሪያ ብቻ ነው የሚገኘው፡፡ አንድ አደባባይ አጠገብ መጥቶ ዙሪያውን መዞር ከጀመረ መቆሚያ የለውም፡፡ መሽቶ ጨልሞበት ወደ ማደሪያው እስከሚሄድ ድረስ መዞሩን…
Rate this item
(3 votes)
“የሠራሁት ፊልም አንድ ተጨማሪ ተመልካች ካስከፋ ሥራዬን ሠርቻለሁ ማለት ነው!” ዉዲ አለን አንዳንድ ዕውነቶች ሲያረጁ ተረት ይመስላሉ፡፡ በአንድ አምባገነናዊ ሥርዓት ውስጥ አንድ ዕብድ ሰውዬ መንገድ ላይ በግልጽ በሚታይ ቦታ ላይ ቆሞ፤ “እዚህ አገር ስኳር የለም!” “እዚህ አገር ዘይት የለም!” “እዚህ…
Rate this item
(12 votes)
ዴሞስቴን የተባለ የግሪክ ደስኳሪ፣ በታሪክ አንደበተ-ርቱዕ ከሚባሉት አንዱ ተደናቂ ፈላስፋ ነው! ዴሞስቴን አያሌ ጊዜ ለአቴና (ግሪክ) ህዝብ ንግግር አድርጓል፡፡ ንግግሩ ተደማጭ ይሆን ዘንድ አንደበቱን ለመግራት፣ ምላሱን ለማስላት፣ ወንዝ ወርዶ ከምላሱ ሥር ጠጠር እያደረገ ከወንዙ ጅረት ጋር የሚፎካከር የጩኸት ድምጽ በማውጣት…
Rate this item
(22 votes)
ከካህሊል ጂብራን አጫጭር ተረቶች አንዱ እንደሚከተለው ይላል፡- አራት ባሪያዎች አንዲትን ያረጀች ንግሥት በተኛችበት ያራግቡላታል፡፡ ንግሥቲቱ የተኛችው ዙፋኗ ላይ ነው፡፡ ታንኮራፋለች፡፡ እጭኗ ላይ አንዲት ድመት ወደ ባሪያዎቹ በዳተኛ አስተያየት እያየች ባሪያዎቹ ለሚነጋገሩት ምላሽ ትሰጣለች - በድመትኛ! አንደኛው ባሪያ “ይህቺ አሮጊት እንቅልፍ…
Rate this item
(11 votes)
1ኛ) ምንም ልለውጣቸው የማልችላቸውን ነገሮች እንድቀበል፣ አደብ እንድገዛ እንዲያደርገኝ 2ኛ) ልለውጣቸው የምችላቸውን ነገሮች እንድለውጣቸው ድፍረቱን እንዲሰጠኝ 3ኛ) በ1ኛውና በ2ኛው መካከል ያለውን ልዩነት አውቅ ዘንድ ዕውቀት እንዲሰጠኝ! የፋሲካ ስጦታ ጀርመናዊው ባለቅኔ ሺለር ስለዳሞንና ፒንቲያስ (የሊቁ የፓይታጐረስ ተማሪዎች ናቸው) ወዳጅነት የሚከተለውን ይለናል፡፡…
Rate this item
(6 votes)
አንድ ብዙ አማካሪ ያላቸው ንጉሥ፤ ሁሉም ባለሟሎቻቸው በተሰበሰቡበት አንድ ጥያቄ ጠየቁ፡፡ “የመጀመሪያው ጥያቄዬ”፣ አሉ ንጉሡ፡፡ “ከዚህ እስከሰማይ ምን ያህል ርቀት እንዳለው የሚያውቅ ይንገረኝ?” አሉ፡፡ ሁለተኛው ጥያቄዬ፤ “እኔ ብሸጥ ምን ያህል የማወጣ ይመስላችኋል?” “አስበን እንምጣ ንጉሥ ሆይ!” ብለው ባለሟሎቹ ሄዱ፡፡ ከዚያም፤…