ርዕሰ አንቀፅ

Saturday, 08 April 2023 19:37

ሳህሉ ቢጠፋ አብረን በላን

Written by
Rate this item
(4 votes)
ከእለታት አንድ ቀን አንድ አንበሳ፣ አንድ ነብር፣ አንድ ጅብ እና አንድ አህያ ችግር ገጥመዋቸው ተሰባስበው ሁኔታውን ለመገምገም ይቀመጣሉ፡፡ የውይይታቸው ርዕስ ‹‹አገሩን ለምን ድርቅ መታው? ዝናብ ለምን አቆመ? ምግብስ ለምን እጥረት ገጠመን?›› የሚል ነበር፡፡ በተደጋጋሚ፤ ‹‹እንዲህ እየተሰቃየን እስከ መቼ እንቆያለን? ያለ…
Rate this item
(2 votes)
 አንድ ጠና ያሉ አዛውንት የስጋ አምሮታቸውን ሊወጡ አንድ ስጋ ቤት ገብዋል። መቼም ስጋ መጀመሪያ በአይን ነውና የሚበላው፣ማተር ማተር አደረጉት የተሰቀለውን ስጋ።ሽንጡ ጮማ ነው። ከመቶ ሻማ አምፖል ስር ይቅለጠለጣል። ዳቢቱ ይገላምጣል። ሻኛው ያለተልታል። አዛውንቱ፤”አንድ ኪሎ ቆንጆ አድርገህ ለጥብስ!” አሉና ወደ ጓዳ…
Rate this item
(8 votes)
ከኤዞፕ ተረቶች አንዱ እንዲህ ይላል፡፡ አንድ የጫማ ዕደሳ ሥራ ላይ የተሠማራ ጫማ ሰፊ፣ ገበያ አልመጣ ብሎት ይቸገራል፡፡ ስለዚህ ጫማ የማደስ ሥራውን ይተውና;፤.”.መድኃኒት አዋቂ ነኝ.. “ ብሎ የህክምና ሥራ ላይ ይሠማራል፡፡ “..ከማናቸውም በመርዝ ከሚመጡ በሽታዎች መከላከያ የሚሆኑ ልዩ መድኃኒቶች በቅናሽ ዋጋ…
Rate this item
(7 votes)
ህንዶች እንዲህ የሚል ተረት አላቸው።አንድ ጊዜ አሞራዎችና ቁራዎች ስምምነት ላይ ደረሱ አሉ። ስምምነታቸውም ከጫካ የሚያገኙትን ማንኛውንም ነገር እኩል ሊካፈሉ ነው።አንድ ቀን በአዳኞች ተመትቶ ቆስሎ መነቃነቅ የማይችል አንድ ቀበሮ ዛፍ ሥር ተኝቶ ያገኛሉ። በዙሪያው ተሰበሰቡ።ቁራዎቹ፡- “ከወገቡ በላይ ያለው የቀበሮ ገላ ክፍል…
Rate this item
(3 votes)
በአንድ ቤተ-መንግሥት ውስጥ ሁልጊዜ የሚከበር አንድ ስነስርዓት ነበር። ማታ እራት ተበልቶ ገበታው ከፍ ካለ በኋላ ወይን ጠጅ በማብረጃ ይቀርብና ወግ ይወጋል። ጨዋታ ይመጣል። ቤተሰባዊ ውይይት ይደራል። ታዲያ ሁሌ ልዑሉ ከንጉሱ ጋር የሚያደርገው ክርክር አለ። ንጉሱ አስፈሪና ጨካኝ ናቸው ብሎ የሚያምነው…
Rate this item
(6 votes)
ሁለት ጓደኛሞች ጥንብዝ ብለው ሰክረው መኪና ይዘው ወደ ሀገራቸው ይሄዳሉ። ክረምት ነው። ዝናብ ያካፋል። ድንገት በሹፌሩም መስታወት በኩል አንድ ጥቁር ጥላ የመሰለ ሰው መጥቶ በልመና መልክ እጁን ይዘረጋል። ሹፌሩ በዚህ ዓይን ቢወጉ በማይtaይበት ጨለማ እንዲህ ያለ ቀጭንና በጣም ረዥም ጥላ…
Page 6 of 72