ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(3 votes)
አንድ የዐረቦች ተረት አንዲህ ይላል። አንዲት ቆንጆ ሚስት የነበረችው ነጋዴ ነበር ይባላል። ነጋዴው የንግድ ሥራውን ለማከናወን ከአገር አገር ይዞር ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን ለስራ ሲወጣ፣ ቆንጆ ሚስቱን ለመወዳጀት ይፈልግ የነበረ አንድ ሌላ ዐረብ በቤቱ አካባቢ ይንጎራደዳል።ለካ ሚስቲቱም ይህንኑ ዐረብ በሰፈር…
Rate this item
(2 votes)
 የሩሲያ መሪ የነበሩት ጆሴፍ ስታሊን አንድ ጊዜ አደረጉት የተባለው ነገር ዛሬ እንደ ተረት ተጠቃሽ ነው፡፡ እነሆ፡-ጆሴፍ ስታሊን ሰውን ስብሰባ ጠርተዋል። ተሰብሳቢው ፀጥ ብሎ ንግግራቸውን ያዳምጣል፡፡ አስፈሪ አምባገነን የተባሉ፣ ሰው ጤፉ የሆኑ፣ የሰው ነፍስም ከትንኝ የሚያንስ የሚመስላቸው መሪ ናቸው፡፡ ተሰብሳቢው ሁሉ…
Rate this item
(6 votes)
ከኦዞፕ ተረቶች አንዱ በተዛምዶ ስንተረጎመው የሚከተለውን ይመስላል፡- ከዕለታት አንድ ቀን የሰውነት ክፍሎች ሁሉ ተሰባስበው በሆድ ምክንያት ስለሚደርስባቸው በደል እየተመካከሩ ነው አሉ፡፡ኩላሊት ተነሳና፡-“በዕውነቱ እኔ ስንት የማጣራት፣ አካባቢን የመቆጣጠርና፣ የምግብና የመጠጠጥ ሚዛን የመጠበቅ ነገር በሃላፊነት ስሰራ የኖርኩኝ ነኝ፡፡ ስለሆነም የአቶ ሆድን ነገር…
Saturday, 22 January 2022 00:00

“ንጉሥ መንቀፍ፣ ነብር ማቀፍ”

Written by
Rate this item
(3 votes)
 አንድ የትወና መምህር ስለሰውነት እንቅስቃሴ ሲያስተምሩ የሚከተለውን ተረትና ምሳሌ በአስረጂነት አቅርበው ነበር ይባላል። እነሆ፡-“ከዕለታት አንድ ቀን አንድ እጅግ በጣም ባለፀጋ፣ የናጠጡ ሀብታም ሰው ነበሩ። ብርቄ የሚባል አሽከር ነበራቸው። ከሚወዷቸው ባለቤታቸው የወለዱትም አንድ ወንድ ልጅም ነበራቸው።ብርቄ እኚህን ሀብታም ሰው እጃቸውን ባስታጠባቸው…
Rate this item
(1 Vote)
 ከዕለታት አንድ ቀን፣አንድ ኑሮው የሞቀለት፣ይለጉመው ፈረስ፣ይጭነው አጋሰስ ያለው፤የናጠጠ ሀብታም ሰው በአንድ መንደር ይኖር ነበር፡፡ እጅግ ቆንጅዬ ወጣት ሚስትም ነበረችው፡፡ አንድ ችግር ግን ነበረበት። ይዋሻል!ታድያ ይህ ሰው ብዙ ጊዜ ህሊናውን የሚከነክነው “መቼ ነው እኔ እውነት የምናገረው?” የሚለው ጥያቄ ነው፡፡ አንድ ቀን…
Rate this item
(2 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ሶስት ሰዎች አንድ ጫካ በማቋረጥ ላይ ነበሩ። በመንገድ ላይ ሳሉ አንዲት የወፍ ጫጩት ከዛፍ ላይ ከሰራችው ጎጆዋ ወድቃ ኖሮ፣ እመሬት ላይ ያገኙዋታል።አንደኛው መንገደኛ፤“ይቺን የወፍ ጫጩት ቤቴ ወስጄ እንደ ዶሮ ጫጩት አሳድጋታለሁ” አለ።ሁለተኛው መንገደኛ፤“ይቺ ጫጩት ለጥናትና ምርምር ትጠቅማለች።…
Page 12 of 72