ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(3 votes)
አንድ ዛፍ የሚቆርጥ ጅል ሰው ነበረ፡፡የሚቆርጠው ቅርንጫፍ ላይ ሆኖ ነው ዛፉን የሚቆርፈጠው፡፡፡ ይህን ያዩ አንድ አዛውንት፤ “አንተ ሰው ምን እያደረግህ ነው?”“ለቤት መስሪያ እንጨት አንሶኝ ዛፍ እየቆረጥኩ ነው፡፡”“አያ ያንተስ ቤት አልተሰራም ተወው” ብለውት መንገዳቸውን ቀጠሉ፡፡ሰውዬው ከነከነውና ከዛፉ ወርዶ እየሮጠ ተከተላቸውና፤“ለምንድነው ያንተ…
Rate this item
(4 votes)
አንድ ንጉሥ ከሦስት ልጆቻቸው ለአንደኛው መንግሥታቸውን ለማውረስ አስበዋል፡፡ልጆቹ ግን “እኔ ልውረስ፣ እኔ ልውረስ” እያሉ አስቸገሯቸው፡፡ ስለዚህ አውጥተው አውርደው ካጠኑ በኋላ ልጆቻቸውን ጠርተው፤“ከሦስታችሁ ማንኛችሁ በትረ ሥጣኔን ይውሰድ?” ሲሉ ጠየቁ፡፡ በመጀመሪያም በትምህርቱ፣ በዕድሜው ትልቅ የሆነው የበኩር ልጃቸው እንዲመልስ ዕድል ሰጡ፡፡የመጀመሪያ ልጅም፣“ለእኔ ይገባኛል”አለ፡፡“ለምን?”“እኔ…
Rate this item
(1 Vote)
አንድ የአይሁዶች ተረት እንዲህ ይላል፡፡አንድ በጣም ኃይለኛ ውሸታም ነበር - ስመ ጥር ዋሾ እንዲሉ፡፡ የሃይማኖት መጽሀፍ ባያሌው ያነብባል፡፡ አንድ ቀን እንደተለመደው የፀሎት መፅሐፉን ይዞ በተመስጦ እያነበበ ሳለ፣ ከውጪ የብዙ ሰዎች የጩኸት ድምፅ ይሰማል፡፡ ወደ መስኮቱ ሄዶ ሲመለከት የሚጮሁት ትናንሽ የሰፈር…
Rate this item
(7 votes)
አንድ አባ ዳካ የሚባሉ በሠፈር ባገሩ በጨዋታና በነገር አዋቂነታቸው የታወቁ አዛውንት በየጊዜው በየዕድሩ፣ በየሰንበቴውና በየድግሱ ሁሉ እየተገኙ በሚያጋጥማቸው ነገር ላይ ይተርባሉ፣ ወግ ያወጋሉ፣ ቀልድ ይቀልዳሉ፡፡ በዚህም ምክንያት ሰው አባባላቸውን እየጠቀሰ፤ “አባ ዳካ እንዲህ አሉ” እያለ ይተርታል፡፡ አለቃ ገብረ- ሃና እንዲህ…
Rate this item
(3 votes)
ቤሣ ቤስቲን የሌለውና የሚልሰው የሚቀምሰው ያጣ አንድ ልብስ-ሰፊ፣ ጫካ ለጫካ ሲዞር አንድ አይሁዳዊ ነጋዴ ያገኛል፡፡ በልቡ “መቼም ይሄ አይሁድ መዓት ብር ሳይኖረው አይቀርም፡፡ ስለዚህ እሺ ቢል በደግነት፣ እምቢ ቢል በጉልበት፣ ያለ የሌለውን ገንዘብ ሊሰጠኝ ይገባል” ብሎ አሰበ፡፡ ወደ አይሁዱም ዘንድ…
Rate this item
(6 votes)
የአንድ ቅኔ ት/ቤት ተማሪዎች ቅኔ የሚዘርፉበት እለት ነው፡፡ ከየደብሩ፣ ከየቅኔ ትምህርት ቤት ሁሉ አንቱ የተባሉ ሊቆች ተጠርተው መጥተዋል፡፡ ተማሪዎቹ ምን ያህል እንደተማሩና እንደረቀቁ ለማዳመጥና ለመመዘን፣ እግረ-መንገዳቸውንም የነሱ ዘመነኛ የሆኑ የቅኔ መምህር፣ ምን ያህል እንዳስተማሩ በማየት ከራሳቸው ጋር ሊያነጻጽሩ ነው፡፡ በተማሪዎቹ…
Page 1 of 75