ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ክንዱ ላይ ክርኑን በጣም ያመውና ለጓደኛው "..ምን ባደርግ ይሻለኛል?.." ይልና ይጠይቀዋል፡፡ ጓደኛውም፤ "..አንድ ዋሻ ውስጥ የሚኖር አዋቂ ሰው አለ። እሱ ጋ ሄደህ ችግርህን ብታስረዳው መፍትሔ ይፈልግልሃል.." አለው፡፡"ስንት ያስከፍለኛል?..""አስር ብር ብቻ፡፡..""ምን ምን ዓይነት ምርመራ…
Read 12353 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
የአንድ ሰፈር ሰዎች ወደ ጦርነት ሊሄዱ ለረጅም ጊዜ በዝግጅት ላይ ከርመዋል። በዝግጅቱ ወቅትም የማይፎክሩት ፉከራ፣ የማያቅራሩት ቀረርቶ፣ የማይደነፉት ድንፋታ አልነበረም። ገና ሳይዘመት ይዘፈናል፣ አታሞ ይደለቃል፣ ዳንኪራ ይረገጣል። ዘማቾቹም ለህፃን ለአረጋውያኑ ጀግንነታቸውን እያስረዱ ከድል በኋላ ምን አይነት ሹመት እንደሚሾሙ ሳይቀር ይተነብያሉ።…
Read 9739 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዝማሪ ለሚስቱ በጠዋት ተነስቶ“ዛሬ ዕዳ ከሜዳ ሲለኝ አደረ” አላት።ሚስትየውም፡-“ይሄ ነገር የመልካም ነገር ምልኪ አይመስለኝም። ዛሬ ከቤትህ ፈፅሞ ንቅንቅ ባትል ጥሩ ነው።” አለችው።“በጭራሽ የታየኝን ሳላሳካ አልውልም፤ አላድርም” አላትና እምቢ ብሏት ከቤት ወጣ።ከቤት ወጥቶ ወደ አንድ ጫካ ሄደና…
Read 12870 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
(ወዳጅህን ከጎረቤትህ ታገኛለህ ጠላትህን እናትህ ትወልድልሃለች!) በትግራይ ወርዒ በሚባል በረሃ ውስጥ ሁለት ወንድማማቾች ሽፍቶች ነበሩ፡፡ ክፉ ደግ አይተው አብረው ያደጉ ናቸው፡፡ ብዙ ባልንጀሮችና ተከታዮች አፍርተዋል፡፡ ታላቅም ታናሽም በተከታዮቻቸው መካከል የየራሳቸው ቡድን መስርተዋል፡፡ የየቡድኑን የጎበዝ አለቃም ሾመዋል፡፡ በየጊዜው ከግብረ-አበር ተከታዮቻቸው ጋር…
Read 16055 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በጥንት ጊዜ በቀዝቃዛው ጦርነት ዘመን፣ በአሜሪካው ፕሬዚዳንትና በራሺያው ፕሬዚዳንት ላይ የተቀለደ አንድ ተረት ቢጤ ዕውነት ነበር፡፡ እነሆ፡-የሁለቱ አገሮች ፕሬዚዳንቶች፤ ወታደራዊ ኃይላቸውን ያወዳድራሉ፡፡ የእኔ ይበልጥ፣ የእኔ ይበልጥ፣ ይፎካከራሉ። በመጀመሪያ የሩሲያው ፕሬዚዳንት፣ አሜሪካንንና የአሜሪካን ወታደራዊ ኃይል ሊጎበኙ ይሄዳሉ! ከዚያም አንድ ጉዳይ ያነሳሉ፡፡“የአንድ…
Read 11293 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንድ በወታደሮች ካምፕ የመዝናኛ ክበብ ዙሪያ የተፃፈ ሐተታ የሚከተለውን ቀልድ ነጥቧል፡፡ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ የመኮንኖች ክበብ ውስጥ ከተራ ወታደር እስከ ጄኔራሎች ድረስ እየተዝናኑ ሳሉ፣ የዕንቆቅልሽ መሰል ጥያቄና መልስ ተጀመረ፡፡የጨዋታ መሪው፤“ለመሆኑ ወሲብ (የአልጋ ላይ ግንኙነት) ስንት ፐርሰንቱ ፍቅር ነው? ስንት ፐርሰንቱስ…
Read 12666 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ