ርዕሰ አንቀፅ
ካህሊል ጂብራን “መልዐኩ” በተሰኘው ምሳሌያዊ ጽሑፉ ስለ መልዐክና ስለ አንድ ሽፍታ እንዲህ ይተርካል፡፡አንድ ጊዜ በልጅነቴ ከተራሮቹ ማዶ ባለው ጫካ ከአንድ ዛፍ ስር የሚኖረውን መልዐክ ልጠይቀው ሄጄ ነበር፡፡ ስለ ሰናይ ምግባር ጠቃሚነት እየተወያየን ሳለን በዚያ አካባቢ የታወቅ ሽፍታ እንደሚያነክስ ሁሉ ሸንክል…
Read 104 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንድ የአይሁዶች አፈ-ታሪክ አለ።ገና ዓለም ስትፈጠርና በውስጧ ያለው ነገር ሁሉ አዲስ በነበረ ጊዜ ፀሐይና ጨረቃ እኩል ነበሩ አሉ። ፀሐይ ግዙፍና ወርቃማ ነበረች። ሁለቱም ብሩህ ሁለቱም ቆንጆዎች ነበሩ። ያኔ ጨረቃና ፀሐይ እየተፈራረቁ ነበር የሚያበሩት። ሰማይ ላይ የሚቆዩበት ጊዜም እኩል ነበረ። አቅማቸውም…
Read 834 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከእለታት አንድ ቀን፣ አያ ዝንጀሮ፣ የአንበሳን ሚስት ሊያሽኮረምም አስቦ አንበሳ በሌለበት ወደ ሚስትየው ይሄዳል፡፡ የአንበሳ ሚስት የዝንጀሮን መላ ሰውነት ቃኝታ ስታበቃ፣“አያ ዝንጀሮ፤ አይንህ ለምን ቀላ?” ብላ ትጠይቃለች፣ አይኑን አተኩራ እያየች፡፡ ዝንጀሮም፤“የዐይኔ መቅላትማ የጀግንነት ምልክት ነው” ይላታል፡፡ቀጥላ ወደ እጁና ወደ እግር…
Read 2474 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንድ ንጉሥ ወደ አደንም ሲሄድ፣ ወደ አደባባይም ሲወጣ፣ ወደ ዙፋን ችሎትም ብቅ ሲል፣ ወደ ጦር ሜዳም ሲጓዝ እንደ ቀኝ እጁ የሚያየውና እንደ ሰው አክብሮ የሚያኖረው አንድ ፈረስ ነበረው። ይህ ፈረስ በንግሥና ዘመኑ ያልተለየውና ፍፁም ባለውለታው ነበር። ስለዚህም ምን ላድርግለት ብሎ…
Read 2072 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
እጅግ የሚፋቀሩ ባልና ሚስት በአንድ የገጠር መንደር ይኖራሉ። ባል ገበሬ ነው። ቀኑን ሙሉ ሲታትር ውሎ፣ ያረሰውን አርሶ ቤቱ ሲደርስ፣ ሚስት ለእግሩ ውሃ አሙቃ እግሩን አጥባ ራቱን አብልታ፣ አሳስቃ-አጫውታ ታስተኛዋለች። እሱም፣ የፍቅሯን ብዛት ለመግለፅ፣“እንዲያው አንቺዬ አንቺ ባትኖሪ ምን ይውጠኝ ኖሯል?” ይላል።“እንዴት?…
Read 1057 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በቡዲዝም ሃይማኖት የሚተረት አንድ የታወቀ ተረት አለ፡፡ሰውዬው አስማተኛ ነው፡፡ አስማቱ የሚሰራው ግን ፀሐይ፣ ጨረቃና ከዋክብት ተስተካክለው የሚደረደሩበትን ወቅት ጠብቆ ነው፡፡ አስማተኛው የሰማዩ ፍጥረታት የተወሰነ ቦታ ላይ ሲደርሱ ጠብቆ ይመለከትና ድግምቱን ያነበንባል፡፡ ከዚያም ከሰማይ ብዙ ሀብት ይዘንባል፡፡ ወርቅና አልማዝ ይፈስሳል!አንድ ቀን…
Read 692 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ