ርዕሰ አንቀፅ
አንድ የህንድ ፖሊሲ ሦስት አዲስ ተቀጣሪዎች ወንጀለኛ ለመከታተል ሥራ ለመመልመል ይፈልግናአንድን ተጠርጣሪ እንዴት እንደሚለዩ የማወቂያ አንዳንድ ጥያቄዎችን በመጠየቅ ላይ ነው፡፡ለመጀመሪያው ተፈታኝ ለ5 ሰከንድ አንድ ፎቶ ያሳየውና ይደብቀዋል፡፡ ..ተጠርጣሪው ሰው ይሄ ነው እንበል፡፡ ይሄን ሰው እንዴትና በምን ለማስታወስና ለመያዝ ትችላለህ.. ተፈታኙም፤…
Read 4375 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንዳንድ የህይወት ታሪክ፤ እንደሁልጊዜው፤ ሲቆይ ተረት ይመስላል፡፡ አንድ ወንደላጤ ሌሊት ሌሊት አይጥ ታስቸግረዋለች፡፡ ምን እንደሚያደርጋት ግራ ይገባዋል፡፡ ስለዚህ ዘዴ ሲያወጣ ሲያወርድ ይቆያል፡፡ በመጨረሻ አንድ መላ ያገኛል፡፡ ዱሮ ወፍ ሲያጠምድ እንደሚያረገው፤ አንድ እንጨት ላይ ገመድ ያስርና እንጨቱን መሬት ላይ አቁሞ የብረት…
Read 4874 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ ባለሟሎቻቸውን ይዘው ወደ አንድ ጥቅጥቅ ወዳለ ደን ይሄዳሉ፡፡ ከዚያም፤ “በሉ ዛሬ ዒላማና ማነጣጠር እንወዳደራለን፡፡ የምትፈልጉትን ዒላማ መርጣችሁ ምቱ” አሉ፡፡ በመጀመሪያ አንደኛው ባለሟል፤ “እኔ እዚያ ከሩቅ የሚታየውን ቅንጭብ ለመምታት እፈልጋለሁ” ብሎ አነጣጠረና ተኮሰ፡፡ የቅንጭቡን አንድ ቅርንጫፍ…
Read 4836 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 22 September 2012 10:47
ጫቁወው አው በይ ጊድ ጭመይ ኦይችን ጭቅዳጋ፤ ዎረነ በይስ ግን እ ጠይኮሽን ግን ጫቅስዳጋ ዎረነ ያጌስ
Written by
(“አንተ መሀላ የት ትሄዳለህ” ይላሉ ሽማግሌ “የማለውን ለመግደል” ይላል መሀላ፡፡“ካጣኸውስ?” ቢሉት፤ “ያስማለውን እገላለሁ” ይላል - (የአማርኛ ተመሳሳዩ) ህንዶች የሚተርቱት አንድ አፈ - ታሪክ እንዲህ ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ አካባቢ፣ አንዲት ነብሰ - ጡር እናት፤ ጊዜዋ ደርሶ ኖሮ፣ ሽንት ውሃዋ…
Read 3573 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 15 September 2012 14:23
“የሚታመን ውሸት ለመዋሸት ከፈለግህ፤ የማይታመን እውነት አትናገር” - የጃፓኖች አባባል
Written by
“እያንዳንዷ ሩዝ ላይ የሚበላት ሰው ስም ተፅፏል!” - የህንዶች አባባል በአንድ ወቅት እንደዋዛ ያለፍናቸው ታሪካዊ ክስተቶች ሲቆዩ ተረት ወይም አፈ-ታሪክ ይመስላሉ፡፡ አንድ ጊዜ በሀገራችን እንዲህ ሆነ፡- በዱሮ ዘመን ነው፡፡ አንድ እውቅና ትልቅ ባለሥልጣን በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ስብሰባ ይጠራሉ፡፡ ሌሎች…
Read 6906 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ነብሷን ይማርና፤ ዶሮ እንደዛሬው አልቀመስ ሳትል በፊት፤ በብርም በብር ተሃምሣም ትሸጥ በነበረ ጊዜ፤ የሚከተለውን ተረት ከዓመታት በፊት ተርተነዋል ለአንድ በዓል ብለን፡፡ ያኔ ያልነውን ላልሰማና ሰምቶ ዝም ላለ ዛሬም መተረቱ አስፈላጊ ሆኖ ነው እንጂ፤ አሁን ቅንጦት ሊመስልብን ይችላል፡፡ እነሆ፡- የዕንቁጣጣሽ ዕለት…
Read 5888 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ