ርዕሰ አንቀፅ
ታሪክ ሲያረጅ ተረት ይመስላል፡፡ በድሮ ዘመን የኤርትራና የኢትዮጵያ ጦርነት ሲፈነዳ አንድ ሐሙስ ሲቀረው ትግራይ ውስጥ ያለ አንድ ቡና ቤት ውስጥ ሙዚቃ ያንባርቃል:: ወጣቶች ይጨፍራሉ፡፡ ምሽቱ ገፍቷል፡፡ ወጣቶች እንደ ወጣትነት እድሜያቸው ይጨፍራሉ፡፡ አንዳንድ ሽማግሌዎችም ጥግ ጥግ ይዘው እየጠጡ ይዝናናሉ፤ ያጨበጭባሉ:: በመሃል…
Read 17147 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ገጣሚና ፀሐፌ ተውኔት መንግሥቱ ለማ፤ “በግጥም ሃሳብን ለመግለጽ” በሚል ርዕስ የፃፉትን ታሪክ ወደ ስድ ንባብ ስንቀይረው የሚከተለውን ስነ ተረት ይመስላል፡፡ አንድ ገጣሚ ያጋጠመውን እንዲህ ሲል ተረከ፡- የሚተርከው ለአንድ ፈላስፋ ነው፡፡ “ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ንጉስና ንግስቲት ቤተ መንግሥታቸው ውስጥ ይኖሩ…
Read 11239 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ አዝማሪ፣ በአንድ ገጠር ውስጥ ከሚስቱ ጋር ይኖር ነበር:: ሚስቱ ህልም ባየች ቁጥር ጠዋት ሲነሱ፤ “ዛሬ ምን ህልም አየሁ መሰለህ?” ትለዋለች፡፡ አዝማሪ - “ምን ህልም አየሽ?”ሚስት - “በጣም ትልቅ አውሎ - ንፋስ አየሩን ሲያናውጠው፤ ከሥር ደግሞ መሬቱ…
Read 13995 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በቀልደኝነታቸውና በዋዘኝነታቸው ስለሚታወቁት ስለ አለቃ ገብረሃና ብዙ ተወስቷል፡፡ አንዳንዴ እሳቸው ያላሉትም የእሳቸው ተደርጐ ይተረካል፡፡ ለማንኛውም የሳቸው ከተባሉት ጥቂቶቹን እንጥቀስ፡፡አንድ ቀን አለቃ ወደ ገበያ ይሄዳሉ፤ አሉ፡፡ ገበያው ደርቷል፡፡ የአለቃን ተረበኛነት የሚያውቅና የሚወድ አንድ ተጨዋች ሰው ይመጣል፡፡ ሰውዬው እግሩ ገደድ ያለ ነው፡፡…
Read 13473 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ደራሲ ከበደ ሚካኤል በታሪክና ምሳሌ ተረቶቻቸውና ግጥሞቻቸው ውስጥ የሚከተለው ወቅታዊና ዘላለማዊ ሆኖ ሲጠቀስ የኖረ ነው (Timely and timeless እንዲሉ)፡፡ ዛሬም ያንኑ ባህሪውን ጠብቆ ጉልህ ሆኖ ይታያል፡-አዝማሪና ውሃ ሙላት፣ አንድ ቀን አንድ ሰው፣ሲሄድ በመንገድ፣ የወንዝ ውሀ ሞልቶ፣ደፍርሶ ሲወርድእዚያው እወንዙ ዳር፣እያለ ጎርደድአንድ…
Read 12334 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 11 July 2020 00:00
"የፊት ወዳጅሽን በምን ቀበርሺው በሻሽ፤ ለምን? - የኋለኛው እንዳይሸሽ!”
Written by Administrator
ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ መንደር ውስጥ አንዲት ጦጣ የምታስቸግረው አንድ ገበሬ ይኖር ነበር። ጦጢት ያ ገበሬ የሚዘራውን ዘር እየተከታተለች እየሄደች ገና በአፍላው የተዘራውን እያወጣች ትቦጠቡጥበታለች። ስለዚህ በተቻለው መጠን የሚዘራውን አይነግራትም ወይም አያሳያትም። ጦጢት ገበሬው የሚመጣበትን ሰዓት ስለምታውቅ ዛፍዋ ላይ ሆና…
Read 3267 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ