ርዕሰ አንቀፅ
ከሥራ መሰናበት ከባድ አይደለም፡፡ ከአንድ ሥራ ወጥቶ ወደ ሌላ መሥሪያ ቤት ይገባላ! ከሰው መሰናበትም አይገድም- ከሌላ ሰው ጋር መገናኘት፣መዋል ማደር ይቻላላ፡፡ ከሰፈር መሰናበትም ቀላል ነው - ሌላ ሰፈር ይኬዳላ፡፡ ችግር የሚመጣው ከሀገር ሲሰናበቱ ነው! እርግጥ ከሁሉ ክፉ ከህይወት መሰናበት ነው፡፡…
Read 2364 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በጥንት ዘመን የነበረ አንድ ንጉሥ ታላላቅ ጠበብት፣ መኳንንት፣ መሣፍንት እንዲሁም የጦር ኃይል አባላትን ጨምሮ ህዝቡን ሰበሰበና አገር ለማዳንና ህልውናዋ ተጠብቆ እንድትቆይ “ወሳኝ እኔ ነኝ” የሚል እጁን ያውጣና ምክንያቱን ያስረዳኝ አሉ፡፡ በመጀመሪያ የጦር አበጋዙ ተነስቶ፤ “አገር የማድን፣ የአገርን ህልውና የማስጠብቅ እኔ…
Read 2037 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከእለታት አንድ ቀን ፣ አንድ ክፉ ሚስት የነበረችው ደግ ባልና ሚስቱ በአንድ መንደር ውስጥ ይኖሩ ነበር፡፡ ሚስቲቱ የፈሰሰ ውሃ የማታቀና ፣ ሁሉንም ነገር ገበሬ ቧላ ከእርሻ ሲመለስ ጠብቃ “ይሄን አድርግ፤ ይሄን አታድርግ” እያለች አልጋዋ ላይ ተጋድማ የምታዝዝ ቅምጥል ነበረች፡፡ባል ደሞ…
Read 1881 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ እመት ጦጢት፣ ከዛፍ ዛፍ እየዘለለች ፍሬ ትለቅም ነበር፡፡ አያ ገበሬ ደግሞ ወደ እርሻ ሄዶ ዘር ዘርቶ መመለሱ ነው፡፡ “እመት ጦጢት እንደምንድነሽ?“ አላት፡፡ “ደህና ነኝ፤ አንተስ እንደምንድ ነህ?“ ጦጢት አፀፋውን መለሰች፡፡ “እኔም በጣም ደህና ነኝ፡፡” “ሥራ እንዴት ነው?”…
Read 4655 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ የዱር አራዊቶች ተሰብስበው መሪያቸውን ለመምረጥ ይወያያሉ።አንበሳ፡-“እኔ ምን ሆኜ ነው አዲስ መሪ የፈለጋችሁት?” ሲል ጠየቃቸው።ተኩላ፡- ሲፈራ ሲቸር፤ “እያረጁ ስለመጡ ፈርተን ነው ጌታዬ”አንበሳ፡-“እሱ የእናንተ ጭንቀት ሊሆን አይገባውም። ምክንያቱም እኔ አላረጀሁም”ዝንጀሮ፡-“ማርጀትስ አላረጁም ግን ደክመዋል”አንበሳ፡-“ታዲያ ምን ብመገብ ነው የሚሻለኝ በርታ እንድል?…
Read 11904 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በዶ/ር ኤርሲዶ ሌንደቦ የተዘጋጀውና፣ “ኑሮMap” የተሰኘው የለውጥ መፅሐፍ ውስጥ ከሰፈረ ታሪክ አንዱን ነቅሰን እንድንመለከት ወደድን፡፡ ከዓመታት በፊት የአገራችንን ችግር የተነበየና መፍትሔውንም ያሳየ ግሩም መጽሐፍ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም የጠቀስነው ቢሆንም፣ ለዛሬም ይሰራልና ደግመነዋል፡፡የኮንስትራክሽን ኩባንያውን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሳደገ የመጣ ወጣት መሃንዲስ፤…
Read 11717 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ