ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ ባለሟሎቻቸውንና የቅርብ አማካሪዎቻቸውን ሰብስበው፤ ዙፋን ችሎት ላይ፡- “እስቲ በመንበሬ ዙሪያ ችግር ካለ ምንም ይሁን ምን፣ ሀሳባችሁን ግለጹልኝ?” አሉ።አንደኛው ሹም ተነስተው፤“ንጉሥ ሆይ፣ አንድ ሠላሳ አጋሠሥ ቢገዛ ጥሩ ነው” አሉ። ንጉሡም፣“ለምን አስፈለገ?” ሲሉ ጠየቁ።ሹሙም፣“በእርሶ ዙሪያ ያሉ መኳንንቶችን…
Read 11840 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዝማሪ፣ ንጉሥ ግብር ገብቶ፣ ግብሩ ከተበላና ከተጠጣ በኋላ፤ ልዩ አስተያየት የሚያደርግላቸው መኳንንትና መሳፍንት ብቻ ሲቀሩ፤ ንጉሡን የሚያወድሱ አያሌ ግጥሞችን እየደረደረ በጣም አድርጎ አስደሰታቸው፡፡ንጉሡም፤“ንሳ አንተ አጋፋሪ፣ ና አንድ ኩታ ሸልምልኝ!” ይላሉ፡፡ አዝማሪ ኩታውን ይደርባል፡፡ ከዚያም ውዳሴ-ንጉሡን ይቀጥላል፡፡አሁንም…
Read 11496 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አራት ልጆች የነበሯቸው አንድ አባት የመሞቻቸው ጊዜ መቃረቡ ሲታወቃቸው፣ ልጆቻቸውን ጠርተው፤“ልጆቼ፤ እንግዲህ ሰው ሆኖ፣ መሞት አይቀርምና ያለኝን ሀብትና ንብረት ልናዘዝላችሁ። ለትልቁ ልጄ እዚህ ከተማ ማህል ያለውን ትልቁን ቤት አውርሼሃለሁ!ለመካከለኛው ልጄ፤ ገጠር ያለኝን ቤትና የእርሻ ቦታ ሰጥቼሃለሁ። ለሶስተኛዋ…
Read 11389 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከኢራቅ ተረቶች አንዱ የሚከተለውን ይመስላል፡-ከዕለታት አንድ ንጉሥ፣ በግዛቱ ዋና ከተማ ሳይታወቅ፣ በግዛቱ እየተዘዋወረ፣ ህዝቡ ምን እንደሚያወራ ለማዳመጥ እየሞከረ ነበር፡፡ በአንድ መስኮት አጠገብ እያለፈ ሳለ ሶስት ሴቶች ሲያወሩ ሰማ፡፡ አንደኛዋ - "ንጉሡን ለማግባት ብችል ግዛቱን ሁሉ ሊሸፍን የሚችል ምንጣፍ ወይም ስጋጃ…
Read 9588 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ቄስ ምዕመናኑን ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ሲያስተምሩ፤“ምዕመናን ሆይ!ዓለም ሰፊ ነው። መልክ ረጋፊ ነው። ዛሬ ያለን ሀብት፣ ንብረት፣ ነገ ከእኛ ጋር የለም። እኛ ዛሬ አለን እንላለን እንጂ ነገ ከነገ ወዲያ ሁላችንም የለንም። ወደ ማይቀረው ቤታችን እንሄዳለን። ስለዚህ ያንን ቤታችንን…
Read 13317 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ የቅዳሜ ሹር ለት፣ ቤተ ክርስቲያን የ“ፈስኩ” ደውል ከተደወለ በኋላ፣ የአንድ ቤተ-ሰብ መላው አባላት እቤት ተሰብስበዋል፡፡ የመጀመሪያው ወንድ ልጅና የመጨረሻ ትንሿ ሴት ልጅ፣ ቤተ ክርስቲያን ድረስ ሄደው እናትና አባታቸውን ይዘው ነው የመጡት። መካከለኛውና ሞገደኛው ወንድ ልጅ ግን ቤት ተኝቶ…
Read 12004 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ