ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ በሸዋም፤ በጎጃምም፤ በጎንደርም፤ በትግራይም የታወቀ ሊቅ አዋቂ ነው የተባለ ባለቅኔ፣ ዙፋን ችሎት ተከሶ ይቀርባል።ከሳሹ ሰው ደግሞ ምንም እውቀት የሌለው፤ አዋቂ እያሳደደ በነገር የሚወጋ፣ ሆኖም ሹማምንቱ ሁሉ የሚፈሩት ሰው ነበር። ነገር- መጎንጎን ይችልበታል የሚባል ሰው ሥለሆነ ነው…
Read 11921 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 09 April 2022 15:26
ከጉልበተኛ አትወዳጅ፤ ወይ ስንቅህን ይበላብኻል፤ አሊያም ከእነአካቴው ይበላኻል
Written by Administrator
ጥንት ጠዋት ደራሲ ከበደ ሚካኤል፣ በታሪክና ምሳሌ መጽሐፋቸው የመከሩን ዛሬም ፋይዳው ኃያል ነው። እነሆ፡- “አንድ ቀን ብረት ድስት ፣ ሸክላ ድስትን አለው። እኔን ነው በሁሉም መልክህ የሚመስለው ወንድሜ ነህ እኮ ባታውቀው ነው አንጂ ከዛሬ ጀምሮ እንሁን ወዳጅ።እኔን እንደመቅረብ መሸሽህ ለምነው?አካሌ…
Read 11892 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
የሚከተለውን የፃፈልኝ ዶ/ር እጓለ ገ/ዮሐንስ ናቸው፡፡ ዶ/ር እጓለ ለሰአሊና ገጣሚ ገብረ ክርስቶስ ደስታ የስዕል ካታሎግ ከጀርመን ሀገር በመግቢያ የፃፉ ሰው ናቸው፡፡ እንደሚታወቀው የሰአሊ ገብረክርስቶስ ደስታ ስዕሎች ዘርፋቸው ከረቂቅ ስእል ዝርያ ነው፡፡ ስለዚህም ዶ/ር እጓለ ሲፅፉ፤ “…ዛሬ በሀገራችን እያንዳንዱ ሰው በቤቱ…
Read 12494 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዋቂና አንድ አላዋቂ ሰው መንገድ ሲሄዱ ይገናኛሉ።አዋቂ፡-“እንደምን ውለሃል ወዳጄ?” ሲል በሰላምታ ጀመረ፡፡አላዋቂ፡-“ደህና እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ወዴት እየሄድክ ነው?”አዋቂ ፡-“ወደ ገበያ”አላዋቂ፡-“ጎሽ ብቻዬን ከምጓዝ የሚያካሂደኝ አገኘሁ፡፡ እኔም ወደዚያው ስለሆንኩ አብረን እንጓዛለን”በዚሁ ተስማምተው እየተጨዋወቱ ሲጓዙ ድንገት አንድ አጥር ላይ የተቀመጠ…
Read 12271 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ሰዎች ከርቀት የአንድ አውሬ ቅርጽ ያያሉ።አንደኛው፤“ያ የምናየውኮ ጅብ ነው” አለሁለተኛው፤“ኧረ በጭራሽ፣ ያማ አሞራ ነው” አለአንደኛው፤“እንወራረድ”ሁለተኛው፤“በፈለከው ነገር እወራረዳለሁ”አንደኛው፤“እኔ አንድ በቅሎ እገባ!”ሁለተኛው፤“እኔ እንደውም በቅሎ ከነመረሽቷ እገባለሁ!” መልካም ተስማምተናል። ግን ማየት ማመን ነውና፤ ቀረብ ብለን እንመልከተው ተባባሉና እየተጠጉ መጡ።አንደኛው፤“አሁንም…
Read 12091 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በህንዶች አፈ-ታሪክ ውስጥ የሚተርክ አንድ የወፎች ተረት እንዲህ ይላል። ጊዜ ገና ሀ ተብሎ በተቆጠረበትና ፍጥረት መኖር በጀመረበት ወቅት፤ የምድር አእዋፍ ተሰብስበው ንጉሥ የሚሆነን ወፍ እንምረጥ ይባባላሉ። ስለዚህ በምርጫ አስፈጻሚነት ገዴ የተባለው ደረቱ ነጭ፣ ጀርባው ጥቁር የሆነ አሞራ ተመደበ። ገዴ ግራ…
Read 12248 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ