ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(10 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ በገጠር የሚኖር የናጠጠ ሀብታም ልጅ፤ የንጉሡን ልጅ ለማግባት ፈልጎ፤ ወደ ንጉሡ ከተማ ሽማግሌዎች ይልካል፡፡ የፋሲካ ማግሥት ነው ዕለቱ፡፡ ሽማግሌዎቹ ተፈቅዶላቸው ግቢ ይገባሉ፡፡ንጉሡን ጨምሮ ልዑላኑና መኳንንቱ ተቀምጠዋል፡፡ሽማግሌዎቹ ገብተው ከፊት ለፊት ቆሙ፡፡ ‹‹ተቀመጡ እንጂ›› አሉ ንጉሡ፡፡ ‹‹የለም፡፡ ጥያቄ…
Rate this item
(13 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ገጠር ሀብታም፣ በአንድ ትንሽ ከተማ ይኖር ነበረ፡፡ ይህ ሀብታም ሶስት ልጆች ነበሩት፡፡ አንደኛው መስማት የማይችልና ጆሮው የደነቆረ ልጅ ነው፡፡ ሁለተኛው፤ መናገር የተሳነው ዲዳ ነው፡፡ ሶስተኛው ደግሞ ማየት የተሳነው ዓይነ ስውር ነው፡፡ አባትየው ተጨንቆ ተጠቦና አውጥቶ አውርዶ፤…
Rate this item
(12 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ነገር የገባው ሰው አዳማ ውስጥ ይኖር ነበር፡፡ ታሪኩ ሲጠቀስ ከንጉሳውያን ቤተሰብ አፈንግጦ፤ መጀመሪያ ወደ አርሲ፣ ቆይቶ ወደ ናዝሬት (አዳማ) የመጣ ሰው ነው!ይሄው ሰው ምንም እንኳ በልጅነቱ ከንጉሳውያኑ አፈንግጦ፣ በአርሲ የአህያ ሌንጬጭ እየሳበ ሸክሙን ወደ ዚታዎው (መኪና)…
Saturday, 30 March 2019 13:16

እዛም ቤት እሳት አለ

Written by
Rate this item
(9 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የንጉሥ ሰለሞን አጫዋች ነበረ፡፡ በየቀኑ ንጉሡን የማጫወት ተግባራትን ያከናውናል፡፡ አንድ ቀን እንደተለመደው ንጉሡን እያጫወተ ሳለ መልዐከ - ሞት መጥቶ ትኩር ብሎ ሲያየው ተመለከተና በጣም ደነገጠ፡፡ ከዚያም ወደ ንጉሥ ሰለሞን ሄደ፡- “ንጉሥ ሆይ!እኔ እርስዎን ለማዝናናት ቀን ከሌት…
Rate this item
(4 votes)
ይህን ወግ፤ “we told it earlier as no one listened we shall repeat it again” ይላል ቮልቴር፡፡ እኛም ከዕለታት አንድ ቀን ብለነው ዛሬ የሚሰማ ሰው እንዳጣን ስለተገነዘብን ልንደግመው ተገደድን! ከዕለታት አንድ ቀን ገበሬ ቀኑን ሙሉ ዘር ሲዘራ ውሎ ወደ ቤቱ…
Rate this item
(10 votes)
 ሁለት ገበሬዎች በአንድ መንደር ይኖሩ ነበር፡፡ ሁለቱም ሣር ቤት ውስጥ ነበር የሚኖሩት፡፡ አንድ ቀን የአንደኛው ገበሬ ሣር ክዳኑ ተቀየረና ቆርቆሮ ቤት ሆነ፡፡ አጥሩም ዙሪያውን በአጠና ታጠረ፡፡ የጐረቤቱ ገበሬ ግራ ገብቶት፤ “ይሄን ሁሉ ገንዘብ ከየት አመጣህ?” አለና ጠየቀው፡፡ ያም ቤት የቀየረ…