ርዕሰ አንቀፅ
ከእለታት አንድ ቀን ፣ አንድ ክፉ ሚስት የነበረችው ደግ ባልና ሚስቱ በአንድ መንደር ውስጥ ይኖሩ ነበር፡፡ ሚስቲቱ የፈሰሰ ውሃ የማታቀና ፣ ሁሉንም ነገር ገበሬ ቧላ ከእርሻ ሲመለስ ጠብቃ “ይሄን አድርግ፤ ይሄን አታድርግ” እያለች አልጋዋ ላይ ተጋድማ የምታዝዝ ቅምጥል ነበረች፡፡ባል ደሞ…
Read 1436 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ እመት ጦጢት፣ ከዛፍ ዛፍ እየዘለለች ፍሬ ትለቅም ነበር፡፡ አያ ገበሬ ደግሞ ወደ እርሻ ሄዶ ዘር ዘርቶ መመለሱ ነው፡፡ “እመት ጦጢት እንደምንድነሽ?“ አላት፡፡ “ደህና ነኝ፤ አንተስ እንደምንድ ነህ?“ ጦጢት አፀፋውን መለሰች፡፡ “እኔም በጣም ደህና ነኝ፡፡” “ሥራ እንዴት ነው?”…
Read 4222 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ የዱር አራዊቶች ተሰብስበው መሪያቸውን ለመምረጥ ይወያያሉ።አንበሳ፡-“እኔ ምን ሆኜ ነው አዲስ መሪ የፈለጋችሁት?” ሲል ጠየቃቸው።ተኩላ፡- ሲፈራ ሲቸር፤ “እያረጁ ስለመጡ ፈርተን ነው ጌታዬ”አንበሳ፡-“እሱ የእናንተ ጭንቀት ሊሆን አይገባውም። ምክንያቱም እኔ አላረጀሁም”ዝንጀሮ፡-“ማርጀትስ አላረጁም ግን ደክመዋል”አንበሳ፡-“ታዲያ ምን ብመገብ ነው የሚሻለኝ በርታ እንድል?…
Read 11453 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በዶ/ር ኤርሲዶ ሌንደቦ የተዘጋጀውና፣ “ኑሮMap” የተሰኘው የለውጥ መፅሐፍ ውስጥ ከሰፈረ ታሪክ አንዱን ነቅሰን እንድንመለከት ወደድን፡፡ ከዓመታት በፊት የአገራችንን ችግር የተነበየና መፍትሔውንም ያሳየ ግሩም መጽሐፍ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም የጠቀስነው ቢሆንም፣ ለዛሬም ይሰራልና ደግመነዋል፡፡የኮንስትራክሽን ኩባንያውን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሳደገ የመጣ ወጣት መሃንዲስ፤…
Read 11416 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከረዥም ጊዜ በፊት በተካሄደ ጦርነት ውስጥ ተሳትፈው ወደ መንደራቸው የተመለሱ ተዋጊዎች ስለ ጦርነቱ ሂደት ይወያያሉ።አንደኛው፤“ጠላት ባይቆርጠን ኖሮ አንሸነፍም ነበር!”ሁለተኛው፤“የለም፤ ትልቁ ችግር የደጀን ጦር በሰዓቱ ስላልደረሰልን ነው። የፊት አውራሪው ጦር በጣም ፈጠነ። አዛዣችን “ቅደሙ! ቅደሙ!” ባይል ኖሮ ጦሩ በአንድ ፍጥነትና ረድፍ…
Read 11452 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 03 December 2022 12:08
“ክፉ ደጉን ያየን ነንና ጎረቤት ያንተ ቤት ሲንኳኳ ይሰማል እኔ ቤት” (“ማለባበስ ይቅር”)
Written by Administrator
ከዕለታት ከአንድ ቀን ዘጠኝ ጓደኛሞች ወደ አንድ ሩቅ አገር ለመሄድ መንገድ ይጀምራሉ። ብዙ ርቀት እንደሄዱ ይመሽባቸዋል።አንደኛው፤“ጎበዝ፤ ከዚህ ወዲያ ከቀጠልን ጨለማው ይበረታብናል። ስለዚህ እዚህ ተኝተን እንደር” አለ። ሁለተኛው፤“ጥሩ ሀሳብ ነው። ግን ደህንነታችን ለመጠበቁ ምን መተማመኛ ይኖረናል?”ሦስተኛው፤“በተራ በተራ የሚጠብቅ ሰው እንመድብና ተረኛው…
Read 11390 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ