ርዕሰ አንቀፅ
Monday, 07 November 2011 12:35
መኮንኑ - “ኧረ ዙሪያውን ተከበናል ጄኔራል?” ጄኔራሉ - “አሪፍ ነዋ! በፈለግነው አቅጣጫ እንተኩሳለን”
Written by
ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ድመት አንድ አውራ ዶሮ ታይና አድፍጣ ልትበላው ትፈልጋለች፡በእርግጥ ልትበላው አይገባትም በህጉ፡፡ አውራ ዶሮው በመሠረቱ ድመት አውራ ዶሮ የመብላት ባህል የላትም በሚል በቸልተኝነት ግቢው ውስጥ እየተጐማለለ ይዝናናል፡፡ አመሻሽ ላይ ነው፡፡ በመጨረሻ ድመቷ ዘልላ ከመያዙዋ በፊት፤ ምክንያት እንደሚያስፈልጋት…
Read 4083 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ ሶስት ልጆቹን ጠርቶ፣“በጣም ከማርጀቴ በፊት ካለኝ ነገር ሁሉ የምትመርጡትን ላወርሳችሁ እፈልጋለሁና ምርጫችሁን አሳውቁኝ፡፡ በኋላ ግን የወረሳችሁትን ነገር የት እንዳደረሳችሁት ትነግሩኛላችሁ” ይላቸዋል፡፡የመጀመሪያው ልጅ፤“አባቴ ሆይ፤ ለእኔ ገንዘብ ስጠኝ፡፡ በሀገሬ ላይ ትልቁ ባለፀጋ ሰው ተብዬ መኖር ነው የሚያስደስተኝ፡፡…
Read 5148 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንድ የሩሲያውያን ተረት እንዲህ ይላል:-አንድ ደሀ ገበሬ ለምስኪን እህቱ፤“ነገ በጠዋት ተነስቼ ወደ ጫካ እሄዳለሁ” ይላታል፡፡እህትየውም፤“ወደ ጫካ ለምን ትሄዳለህ?” ስትል ትጠይቀዋለች፡፡“አደን ላድን ነው የምሄደው፡፡ ጥንቸል አድኜ ይዤ እመጣና ጥንቸሏን ሸጠን ምግብ እንገዛለን፡፡ ነገ ጠግበን ነው የምናድረው”” ይላታል፡፡“እስቲ እንዳፍህ ያርግልን” ትላለች፡፡
Read 4743 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው የትራፊክ ህግ ይጥስና ፍርድ ቤት ይቀርባል፡፡ ፍርድ ቤቱ በባለ ጉዳይ ተጨናንቆ ስለነበር ተራውን ሲጠብቅ እጅግ ብዙ ሰዓት ይቆያል፡፡ በመጨረሻ ተራው ይደርስና ዳኛው ፊት ይቀርባል፡፡ ዳኛውም፤ “ለዛሬ ሰዓት ስለደረሰ ነገ ተመለሰ” ሲሉ ቀጠሮውንያሸጋግሩታል፡፡ ባለጉዳዩም፤ በመከፋት ስሜት፤…
Read 3346 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን የዱር አራዊት ሁሉ ንጉሥ አያ አንበሶ ታሞ አልጋ ላይ ይውላል፡ የጫካው አውሬዎችና እንስሳት በሙሉ ሊጠይቁት ይመጣሉ፡፡ - ከቀበሮ በስተቀር፡፡ተኩላ የቀበሮን አለመምጣት ተመልክቶ አጋጣሚውን ሊጠቀም ፈለገ፡፡ የረዥም ጊዜ ቂሙን ለመወጣት አስቦ ነው፡፡ ስለዚህም ወደ አያ አንበሶ ጠጋ ብሎ፤«የዱር…
Read 3372 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አባት ልጁን አስከትሎ አህያ ሊሸጥ ወደ ገበያ ይወጣል፡፡ መንገድ ላይ እየተጫወቱና እየተሳሳቁ የሚመጡ ሴቶች ያገኛሉ፡፡ ሴቶቹ አባትና ልጁን እያዩ፤ ..በዚህ በኮረኮንች መንገድ አህያ እያላቸው በእግራቸው የሚሄዱ ጅሎች አይታችሁ ታውቃላችሁ?.. አሉ፡፡ አባት፤ ሴቶቹ የሚሉት ትክክል ነው አለና…
Read 3671 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ