ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዋቂና አንድ አላዋቂ ሰው መንገድ ሲሄዱ ይገናኛሉ።አዋቂ፡-“እንደምን ውለሃል ወዳጄ?” ሲል በሰላምታ ጀመረ፡፡አላዋቂ፡-“ደህና እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ወዴት እየሄድክ ነው?”አዋቂ ፡-“ወደ ገበያ”አላዋቂ፡-“ጎሽ ብቻዬን ከምጓዝ የሚያካሂደኝ አገኘሁ፡፡ እኔም ወደዚያው ስለሆንኩ አብረን እንጓዛለን”በዚሁ ተስማምተው እየተጨዋወቱ ሲጓዙ ድንገት አንድ አጥር ላይ የተቀመጠ…
Read 11945 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ሰዎች ከርቀት የአንድ አውሬ ቅርጽ ያያሉ።አንደኛው፤“ያ የምናየውኮ ጅብ ነው” አለሁለተኛው፤“ኧረ በጭራሽ፣ ያማ አሞራ ነው” አለአንደኛው፤“እንወራረድ”ሁለተኛው፤“በፈለከው ነገር እወራረዳለሁ”አንደኛው፤“እኔ አንድ በቅሎ እገባ!”ሁለተኛው፤“እኔ እንደውም በቅሎ ከነመረሽቷ እገባለሁ!” መልካም ተስማምተናል። ግን ማየት ማመን ነውና፤ ቀረብ ብለን እንመልከተው ተባባሉና እየተጠጉ መጡ።አንደኛው፤“አሁንም…
Read 11783 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በህንዶች አፈ-ታሪክ ውስጥ የሚተርክ አንድ የወፎች ተረት እንዲህ ይላል። ጊዜ ገና ሀ ተብሎ በተቆጠረበትና ፍጥረት መኖር በጀመረበት ወቅት፤ የምድር አእዋፍ ተሰብስበው ንጉሥ የሚሆነን ወፍ እንምረጥ ይባባላሉ። ስለዚህ በምርጫ አስፈጻሚነት ገዴ የተባለው ደረቱ ነጭ፣ ጀርባው ጥቁር የሆነ አሞራ ተመደበ። ገዴ ግራ…
Read 11954 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዓመታት በፊት የሚከተለውን ብለን ነበር፡- ከዕለታት አንድ ቀን ታላቅ ጦርነት ይካሄድ ነበር ይባላል፡፡ ተዋጊው ንጉስ በርካታ ወታደሮች ነበሩት፡፡ ግን ለወታደሮቹ የሚከፍላቸው ደሞዝ እጅግ ዝቅተኛ ነበር፡፡ከወታደሮቹ መሀል ሦስቱ ሊከዱ ተስማሙ፡፡ ከተያዙ እንደሚሰቀሉ ስለሚያውቁም፣ ለመደበቂያቸው ባሻገር ወደሚታየው ጫካ ሊሄዱ ወሰኑ፡፡ በተግባርም ወደዚያው…
Read 11795 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 26 February 2022 00:00
“አንድን ግንድ አስር ዓመት ውሃ ውስጥ ብታስቀምጠው አዞ አይሆንም!”
Written by Administrator
ከዕለታት አንድ ቀን ተኩላ ቀበሮን አሽከር አድርጎ ይቀጥረዋል። ተኩላ ጉልበተኛ እና ክፉ ነው። ቀበሮ ደግሞ መልካም፣ ግን የጌታው የአያ ተኩላ ክፋት የሰለቸው ነው።አንድ ቀን አብረው እየሄዱ ሳለ፣ አያ ተኩላ፤ “ወዳጄ ቀበሮ ሆይ! አንድ የምበላው ነገር ካላገኘህልኝ፤ አንተኑ ልበላህ ነው። አንድ…
Read 8781 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ለአቅመ -ሄዋን የደረሰች የደረሰች ሴት ልጅ የነበረቻቸው እናትና አባት በአንዲት መንደር ይኖሩ ነበር፡፡ ልጅቱ ከቀን ቀን እየወፈረች ሆዷ እየሞላ ትሄዳለች፡፡ የመንደሩ ሰው ሊጠይቃቸው ሲመጣ ጥያቄው አንድ ዓይነት ሆነ፡፡ አንዷ ትመጣና፤ “እንዴት ዋላችሁ?”“ደህና እግዚሃር ይመስገን”“ጤናዎትን እንዴት ከረሙ?”“አልፎ…
Read 12844 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ