ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(4 votes)
ደራሲ ከበደ ሚካኤል በታሪክና ምሳሌ ፪ መፅሐፍ የሚከተለውን ጽፈውልናል፡፡ከዕለታ አንድ ቀን የንጉስ ግምጃ ቤት ሆኖ የሚሰራ አንድ ሰው ነበር፡፡ እሱም የንጉሱን ገንዘብ እየሠረቀ በጥቂት ጊዜ ውስጥ ብዙ ሀብት ሰብስቦ ከበረ፡፡ ኋላም ከንጉስ ዘንድ ቀርቦ፤ “ከእንግዲህ ወዲያ እየነገድሁ ለመኖር አስቤአለሁና ግርማዊነትዎም…
Rate this item
(5 votes)
አንድ የኢራቅ ተረት እንዲህ ይላል፡-ከዕለታት አንድ ቀን ከሁለት የተለያዩ ሚስቶች ሶስት ወንዶች ልጆች የነበሩት አንድ ሡልጣን ነበር፡፡ አንደኛው ልጁ እንደሱው ዐረብ መልክ ያለው ነው፡፡ ሦስተኛው ልጁ ግን የዐረብ መልክ ያለው ሃበሻ ነው፡፡ እኒህ ወንዶች ልጆች አንድ ቀን ወደ አባታቸው መጥተው…
Rate this item
(1 Vote)
ከሃያ ዓመታት በፊት የሚከተለውን ተረት ተርከነው ነበር። ሆኖም ከዚያ በባሰ ሁኔታ ውስጥ የምትገኘው አገራችን ደግመን እንድንለው አድርጋናለች!ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ያገር ቤት ወንድና ሴት፣ ዕድሜያቸው ከገፋ በኋላ ተገናኝተው፣ በባልና ሚስትነት አብረው መኖር ጀመሩ። ባልየው ሁሌ የመከፋት ምልክት ይታይበት ነበርና ሚስቲቱ…
Rate this item
(3 votes)
 ከዕለታ አንድ ቀን አንድ በጣም ዝነኛ የንጉስ አጫዋች በአንድ ትንሽ መንደር ይኖር ነበር፡፡ ይሄ አጫዋች፤ ንጉሹን ያዝናናል የሚለውን ማናቸውንም ቀልድ ካቀረበና ካዝናናቸው በኋላ በንጉሡ ዙሪያ ላሉት ልዩ አስተያየት ስለሚደረግላቸው ሰዎች ጥያቄ ያቀረበለት፡፡ ንጉስ እንዲህ ሲሉ ጠየቁት፡-ምረጥ ላይ ናት፡፡ እሷ ከልቧ…
Rate this item
(5 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ ባለሟሎቻቸውንና የቅርብ አማካሪዎቻቸውን ሰብስበው፤ ዙፋን ችሎት ላይ፡- “እስቲ በመንበሬ ዙሪያ ችግር ካለ ምንም ይሁን ምን፣ ሀሳባችሁን ግለጹልኝ?” አሉ።አንደኛው ሹም ተነስተው፤“ንጉሥ ሆይ፣ አንድ ሠላሳ አጋሠሥ ቢገዛ ጥሩ ነው” አሉ። ንጉሡም፣“ለምን አስፈለገ?” ሲሉ ጠየቁ።ሹሙም፣“በእርሶ ዙሪያ ያሉ መኳንንቶችን…
Rate this item
(3 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዝማሪ፣ ንጉሥ ግብር ገብቶ፣ ግብሩ ከተበላና ከተጠጣ በኋላ፤ ልዩ አስተያየት የሚያደርግላቸው መኳንንትና መሳፍንት ብቻ ሲቀሩ፤ ንጉሡን የሚያወድሱ አያሌ ግጥሞችን እየደረደረ በጣም አድርጎ አስደሰታቸው፡፡ንጉሡም፤“ንሳ አንተ አጋፋሪ፣ ና አንድ ኩታ ሸልምልኝ!” ይላሉ፡፡ አዝማሪ ኩታውን ይደርባል፡፡ ከዚያም ውዳሴ-ንጉሡን ይቀጥላል፡፡አሁንም…
Page 3 of 65