ርዕሰ አንቀፅ
ሁለት ጓደኛሞች ጥንብዝ ብለው ሰክረው መኪና ይዘው ወደ ሀገራቸው ይሄዳሉ። ክረምት ነው። ዝናብ ያካፋል። ድንገት በሹፌሩም መስታወት በኩል አንድ ጥቁር ጥላ የመሰለ ሰው መጥቶ በልመና መልክ እጁን ይዘረጋል። ሹፌሩ በዚህ ዓይን ቢወጉ በማይtaይበት ጨለማ እንዲህ ያለ ቀጭንና በጣም ረዥም ጥላ…
Read 2892 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በአንድ ሰፊ ቤት ጓዳ ውስጥ በመስኮት ሁለት ድመቶች የተንጠለጠለ ስጋ አይተው እንዴት አውርደው ሊወስዱ እንደሚችሉ መማከር ጀመሩ። “የምንችለውን ያህል እንዝለልና አንዳችን እንደምንም ብለን እንይዘዋለን፤” ተባባሉ። ሌሊቱን ሙሉ ሲዘልሉ አድረው ስጋውን ለማውረድ ለፉ። ግን አልቻሉም። ሊነጋጋ ሲል አንደኛው ድመት አንድ ዘዴ…
Read 2899 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 18 February 2023 19:43
“አገር ለመሸሸጊያ አልበቃ ካለችህ ቤተ-መንግሥቱ ሥር ገብተህ ተደበቅ!”
Written by Administrator
በፈረንሳይ አገር የሚገኘው “ቱር ኤፌል” ዘመናዊ ሐውልት፣ የአያሌ ጎብኚዎች መስህብ ነው። በዚህ ዙሪያ የሚያጠነጥን አንድ ታሪክ በየጊዜው ይተረካል።ነገሩ እንዲህ ነው።ሐውልቱ የተሠራው አያሌ አንጋፋና ወጣት ዲዛይነሮች ከተወዳደሩ በኋላ ነበር። “ያለ ጥርጥር የውድድሩ አሸናፊ የምሆነው እኔ ነኝ” የሚል አንድ አንጋፋ ሰዓሊ ውጤቱን…
Read 2135 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ እናት ቢምቢ ትንኝና ልጅ ቢንቢ ትንኝ ነበሩ፡፡ ልጅዬዋ ቢምቢ፤ በአገሩ እየተዘዋወረች ዙሪያ ገባው ውስጥ ነዋሪ - የሆኑትን እንስሳት፣ አዕዋፍና ነብሳት ልትጠይቃቸው ጎራ ልትል አሰበች፡፡ ይህንን ያወቀችው እናት፤ “መሄዱንስ ሂጂ፡፡ ዘመድ ማግኘትና መጠየቅ በጣም ጥሩ ነው፡፡ ነገር…
Read 2197 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ መንገደኛ በፈረስ እየገሠገሠ ሳለ፣ አንድ ምስኪን አንድ እግሩ ጉዳተኛ ሰው ዳገቱን በእንፉቅቅ ሊወጣ አበሳ ፍዳውን ሲያይ ያገኛል። ያ ጉዳተኛ ሰው፤ “ወዳጄ እባክህ አፈናጥጠኝና እቺን አቀበት እንኳ ልገላገል” ይለዋል።ፈረሰኛውም ከፈረሱ ወርዶ ያን እግረ- ጉዳተኛ ሰው ተሸክሞ ፈረሱ…
Read 2579 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 28 January 2023 20:56
እስካሁን ያለፍነው ሁሉ ወደዚህ የሚያመጣን ነበር ይሄኛውም ነገ ወደ ሚመጣው የሚወስደን ነው
Written by Administrator
ከዕለታት አንድ ቀን፣ በአንድ ትልቅ ከተማ ውስጥ ከፍተኛ የፈረሰ ግልቢያ ውድድር ይካሄድ ነበር፡፡ የውድድሩ ዓይነት ግን ለየት ያለ ነበር፡፡ እንደተለመደው ፈጥኖ ቀድሞ በገባ ሳይሆን ተንቀርፍፎ ኋላ በመቅረት ነው፡፡ አራት ጋላቢዎች ነበሩ ለፍፃሜ የደረሱት፡፡ ጨዋታው አስደሳች ቢሆንም፣ ውጤቱ ግን እንደተለመደው አስደናቂ…
Read 1934 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ