ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን ልክ እንደ ደራሲ ስብሐት ልብ ወለድ ባሕሪ፤ እንደ አጋፋሪ እንደሻው፤ ሞትን የሚፈሩና የሚሸሹ አቶ መርኔ የሚባሉ ባላባት ነበሩ፡፡ የሰፈሩ ሰው አብዬ መርኔ እያለ ነው የሚጠራቸው፡፡ አቶ መርኔ ሞትን ለማሸነፍ ሲሉ ወደፊት የሚሆነውን ነገር የሚተነብዩ ኮከብ ቆጣሪዎች ዘንድ…
Read 12206 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከእለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ በአንድ አገር ታፍረው ተከብረው ይኖሩ ነበረ። ነገር ግን ልጅ አልወለዱም ነበረና “አገሬ ሰው አልተዋጣላትም፣ ወደፊት ዘውዴን የሚረከበኝና ዙፋኔን የሚወርስ ማን ሊሆን ነው?” እያሉ ሌት ተቀን ይጨነቁ ነበር።አንድ ቀን በሀገሪቱ ውድድር እንዲደረግና አሸናፊ የሆነ ጀግና ዙፋኑን…
Read 11929 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከኢራቅ ተረቶች አንዱ የሚከተለውን ይመስላል፡-ከዕለታት አንድ ቀን ንጉሥ በግዛቱ ዋና ከተማ ሳይታወቅ እየተዘዋወረ፣ ሕዝቡ ምን እንደሚያወራ ለማዳመጥ እየሞከረ ነበር። በአንድ መስኮት አጠገብ እያለፈ ሳለ ሶስት ሴቶች ሲያወሩ ሰማ።አንደኛዋ፡- ንጉሡን ለማግባት ብችል ግዛቱን ሁሉ ሊሸፍን የሚችል ምንጣፍ (ስጋጃ እሰራለት ነበር) አለች።ሁለተኛዋ፡-…
Read 11873 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ ለንግድ ስራ ወደ ሌላ አገር ሄዶ ከርሞ ወደ ቤቱ የተመለሰ አንድ ነጋዴ በራፉ ጋ ሲደርስ የጎረቤቶቹን ሰዎች ያገኛል፡፡ የመጀመሪያውን ጎረቤት፤“ለመሆኑ ሰፈር ደህና ነው ወይ ?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡ ጎረቤትየውም፤ “ወዳጄ፤አንተ ከአገር ከወጣህ እኮ ከዓመት በላይ አልፏል፡፡ በዚህ ጊዜ…
Read 12380 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንዳንድ በሀገራችን እንደቀልድ የሚወሩ ወጎች ውስጠ-ነገራቸው ታሪክ-አዘል ሆኖ ይገኛል።የሚከተለው ቀልድ ሰሞኑን ከዚህ ዓለም በሞት በተለዩት የቀድሞው የሩሲያ መሪ ሚካኤል ጎርባቾቭና አሁን በኢትዮጵያ በሌሉት በቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ በሊቀ መንበር መንግስቱ ኃይለማርያም ዙሪያ የተቀለደ ነው።የሩሲያ መሪ ሚካኤል ጎርባቾቭ ከዕለታት አንድ ቀን ለኢትዮጵያው…
Read 11691 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን የቅዳሜ ሹር ለት ቤተሰብ ተሰብስቦ፣ የፆመ የሚገድፍበት፣ ያልፆመም በግድ ተቀስቅሶ ገበታ የሚቀርብበት ሌሊት፣ አንድ አመለኛና አስቸጋሪ ልጅ፣ እንደ ሁልጊዜው ከሰው ፊት ምንትፍ ያደርጋል፡፡የዚያን ዕለት ሌሊት በእንግድነት የተገኘ ጥቁር እንግዳ አለ፡፡አባትና እናት፣ ያ አመለኛ ልጅ ያስቸግራል ብለው በየደቂቃው…
Read 12556 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ