ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(11 votes)
1ኛ) ምንም ልለውጣቸው የማልችላቸውን ነገሮች እንድቀበል፣ አደብ እንድገዛ እንዲያደርገኝ 2ኛ) ልለውጣቸው የምችላቸውን ነገሮች እንድለውጣቸው ድፍረቱን እንዲሰጠኝ 3ኛ) በ1ኛውና በ2ኛው መካከል ያለውን ልዩነት አውቅ ዘንድ ዕውቀት እንዲሰጠኝ! የፋሲካ ስጦታ ጀርመናዊው ባለቅኔ ሺለር ስለዳሞንና ፒንቲያስ (የሊቁ የፓይታጐረስ ተማሪዎች ናቸው) ወዳጅነት የሚከተለውን ይለናል፡፡…
Rate this item
(6 votes)
አንድ ብዙ አማካሪ ያላቸው ንጉሥ፤ ሁሉም ባለሟሎቻቸው በተሰበሰቡበት አንድ ጥያቄ ጠየቁ፡፡ “የመጀመሪያው ጥያቄዬ”፣ አሉ ንጉሡ፡፡ “ከዚህ እስከሰማይ ምን ያህል ርቀት እንዳለው የሚያውቅ ይንገረኝ?” አሉ፡፡ ሁለተኛው ጥያቄዬ፤ “እኔ ብሸጥ ምን ያህል የማወጣ ይመስላችኋል?” “አስበን እንምጣ ንጉሥ ሆይ!” ብለው ባለሟሎቹ ሄዱ፡፡ ከዚያም፤…
Rate this item
(5 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ሰዎች ወንጀል ፈፅማችኋል ተብለው የፐርሺያ ሱልጣን ፊት ቀረቡ፡፡ ሡልጣኑ የመጀመሪያውን አስጠርተው “ወንጀሉን ለመፈፀም ያነሳሳህ ምንድነው?” ሲሉ ጠየቁ፡፡ የመጀመሪያው ሰውም፣ “ሡልጣን ሆይ! መቼም ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም፡፡ በተለይ በሴት የማይሳሳት የለም፡፡ አንዲት ቆንጆ ሴት የሰጠችኝን ምክር አምኜ…
Rate this item
(7 votes)
ጐራዴን፣ እጀታዋን የያዘ ያሸንፋል *** (የትግሪኛ ተረት) በዓላት ሁሉ ቢሰባሰቡ መስቀልን አያህሉም! ቂል ከሰረቋት በኋላ ትነግዳለች! ያለ የማያልፍ ይመስለዋል፣ ያለፈ ያልነበረ ይመስለዋል! (የጉራጊኛ ተረት) *** ሞኝ ባል ሚስቱን ይስማል! ዕዳ የሌለበትን ድህነትና በሽታ የሌለበትን ክሳት የመሰለ የለም (የወላይታ ተረት) ያለ…
Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንድ ሰው፣ ለወዳጆቹ የሚከተለውን ደብዳቤ ፃፈ፡፡ ኑ አቃብሩኝ ዛሬ የጥንቱ የጠዋቱ ወዳጃችን አቶ “ማኅበራዊ-ብስለት” (Common Sense) የቀብሩ ሥነ ስርዓት ስለሚካሄድ ቀብር ላይ ተገኝታችሁ አብረን እንቀብረው ዘንድ ጥሪዬን አቀርባለሁ፡፡ እንደምታውቁት አቶ “ማህበራዊ-ብስለት” የሁላችንም የረዥም ጊዜ ወዳጅ ነው፡፡ ዕድሜውን…
Rate this item
(7 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን የዱር አራዊት ከአንድ ውጊያ ድል በኋላ፤ እስቲ ያሳለፍነውን ጦርነት እንዴት እንዳሸነፍ እንመርምር ይባባላሉ፡፡ ነብር - “የእኔ መኖር ነው ዋናው፡፡ የእኔ ፍጥነት ጠላቶቻቸውን አደነጋግሩዋቸዋል” አለ፡፡ ዝሆን - “የእኔ ግዙፍነት ጠላቶቻችንን ብርክ አሲዞዋቸው እንደነበር ሁላችሁም ምስክር ናችሁ” አለ፡፡ ዝንጀሮ…