ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(11 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ሶስት ትላልቅ ገበሬዎች በጣም አባያ ሆነው በየጫካው እየደነበሩ እፅዋቱን እየረመረሙ አገር-ምድሩን እያመሱ አስቸገሩ፡፡ የዱር አራዊቱ ሁሉ በግዙፍነታቸውና በጉልበተኝነታቸው ፈሯቸው፡፡ የደኑ አራዊት አንድ ቀን ተሰበሰቡና “እነዚህን በሬዎች ምን ብናደርግ ነው በቀላሉ ልንበላቸው የምንችለው?” ይባባሉ ጀመር፡፡ ሆኖም ሁሉም ፈሩ፡፡…
Sunday, 24 November 2013 17:30

ቅቤ ተቀብቶ ዝምብ አይንካኝ

Written by
Rate this item
(10 votes)
ጥንት አንድ አዋቂ ሰው ነበር ይባላል፡፡ በመጪው ዓመት ምን እንደሚከተል ያውቃል አሉ፡፡ አንድ ቀን ንጉሡ የ አዋቂ መጥቶ መጪውን እንዲተነብይ ያስጠራውና ወደ ሸንጐ እየመጣ ሳለ፤ አንድ እባብ ያገኛል፡፡ “ንጉሡ ትንቢት ተናገር ብለውኛል፤ ምን ልበል?” አለና ጠየቀው፡፡ እባቡም፤ “መጪው ጊዜ ጦርነት…
Monday, 18 November 2013 10:29

ያደሩበት ጭቃ ከጭድ ይሞቃል

Written by
Rate this item
(6 votes)
በዱሮ ጊዜ በአንድ መንደር አራት ክፉ ክፉ አለቆች ይኖሩ ነበር ይባላል፡፡ እነዚህም፤ አቶ ዓለም፣ አቶ ደመና፣ አቶ ሰማይ ነህ እና አቶ በላይ ይባላሉ፡፡ አቶ ዓለም ለምጣም ሲሆን ሰውን ከሥራ ማባረር የሚወድ ቂመኛና ክፉ ሰው ነው፡፡ በማርፈድ ከሥራ ያስወጣል፡፡ ቆማችሁ ስታወሩ…
Rate this item
(8 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንዲት አይጥ ወደ አያ ዝሆን ሄዳ ልጁን ለልጇ እንዲድርላት ጠየቀችው። አያ ዝሆንም፤ “እንዴት ባክሽ? እንዴት ብትደፍሪኝ ነው ልጄን ለልጅሽ የተመኘሻት?! እኔ ማን እንደሆንኩ አታውቂም ማለት ነው፡፡ ከእንስሳት ሁሉ ግዙፉና ጠንካራው እኔ ነኝ፡፡ ጥርሴ ልዩ ዋጋ ያለው አንጋፋ…
Rate this item
(11 votes)
አንድ አዋቂና አስተዋይ የተባ ለመምህር ተከታዮቹን ይዞ ረዥም መንገድ ይሄድ ነበር ይባላል፡፡ በመንገዳቸው ላይ አንዲት የታሠረች ጥቁር ላም ይመለከታል፡፡ ከዚያም ወደ ተከታዮቹ ዞሮ፤ “የዚችን ጥቁር ላም ወተት መጠጣት ውጉዝ ነው!” አለ፡፡ ተከታዮቹ በአንክሮ አዳመጡት፡፡ መንገዳቸውን ቀጠሉ፡፡ ወደ አንድ መንደር ሲደርሱ፤…
Rate this item
(7 votes)
አንድ እሥር ቤት ውስጥ የሆነውን ነገር ቆይተው ሲያስቡት ተረት እንጂ በዕውነት በታሪክ የተከሰተ አይመስልም፡፡ የእሥር ቤቱ ክፍል አራት በአራት ነው ፡፡ ከሃምሣ እስከ ስልሣ የሚሆኑ እሥረኞች ታጭቀውበታል፡፡ የሚተኙት እንደጨፈቃ ተጨፍቀው ነው፡፡ ጠዋት ሲነጋ ቀኑን ለመግፋት ዳማ፣ ዶሚኖ፣ ቼዝ እና እዚያው…