ርዕሰ አንቀፅ
..ባለመዶሻ፤ ያየው ችግር ሁሉ ሚስማር ይመስለዋል.. ማርክ ትዌይንከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው የታመመ ጓደኛውን ሊጠይቅ ወደ ሆስፒታል ይሄዳል፡፡ ጓደኛው የመጨረሻው የሞት አፋፍ ላይ ነበር ይባላል፡፡ ኦክሲጂን በላስቲክ ቱቦ ተገጥሞለት ነው የሚተነፍሰው፡፡ ጠያቂው ወደሚያጣጥረው ጓደኛው ቀረብ ብሎ ሲያየው ታማሚው በጣም ባሰበትና…
Read 3667 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከኤዞፕ ተረቶች አንዱ እንዲህ ይላል፡፡ አንድ የጫማ ዕደሳ ሥራ ላይ የተሠማራ ጫማ ሰፊ ገበያ አልመጣ ብሎት ይቸገራል፡፡ ስለዚህ ጫማ የማደስ ሥራውን ይተውና ..መድኃኒት አዋቂ ነኝ.. ብሎ የህክምና ሥራ ላይ ይሠማራል፡፡ ..ከማናቸውም በመርዝ ከሚመጡ በሽታዎች መከላከያ የሚሆኑ ልዩ መድኃኒቶች በቅናሽ ዋጋ…
Read 4110 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ያልስማው ሲመጣ የሰማው ሲሄድ፡፡ ተግሳም ለፀባይ ካልሆነው አራሚ መናገር ከንቱ ነው ካልተገኘ ሰሚ.. (ከበደ ሚካኤል)ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ልዑል ባላጠፋው ጥፋት ይረገማል አሉ፡፡ ትልቅ ጫካ ውስጥ ብቻውን እንዲኖርምይደረጋል፡፡ እርግማኑም ..በአንድ ዓመት ውስጥ ያቺን የተፈቀደችለትን አንድ ቃል ሳይናገር ከቀረ በሚቀጥለውዓመት አንድ…
Read 8076 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ክንዱ ላይ ክርኑን በጣም ያመውና ለጓደኛው ..ምን ባደርግ ይሻለኛል?.. ይልና ይጠይቀዋል፡፡ ጓደኛውም ..አንድ ዋሻ ውስጥ የሚኖር አዋቂ ሰው አለ፡፡ እሱ ጋ ሄደህ ችግርህን ብታስረዳው መፍትሔ ይፈልግልሃል.. አለው፡፡..ስንት ያስከፍለኛል?....አስር ብር ብቻ፡፡....ምን ምን ዓይነት ምርመራ…
Read 4064 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
..ምኑጋ....ሲነፋ....ሲነፋ አይደለም፤ መጀመሪያ ሲገፈፍ ነው!..አንድ ሰውዬ ሚስቱ የመስማት ችሎታዋ ከቀን ቀን እየደከመ በመምጣቱ በጣም ይጨነቃል፡፡ ስለዚህ ወደሀኪምሄዶ ምክር መጠየቅ አስፈላጊ መሆኑን ያምንበታል፡፡አንድ ቀን ወደ ሐኪም ይሄድና እንዲህ ሲል ÃSrÄL-..ዶክተር፤ አንድ ትልቅ ችግር ገጥሞኝ ነው የመጣሁት..ዶክተሩም፤..ምን ችግር ገጠመህ?..ሰውዬው፤..ባለቤቴ የመስማት ችግር እንዳለባት…
Read 5038 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው ወደ አንድ ልብስ ሰፊ ይሄዳል፡፡ ከዚያም፤ ..ይሄውልህ ይሄን ምን የመሰለ ሙሉ ሱፍ እንደተሰፋ ገዝቼ እጅጌው ረዘመብኝ፡፡ ስለዚህ ይሄንንእጅጌትንሽ እንድታሳጥርልኝ እፈልጋለሁ፡፡ ምን ይመስልሃል?.. ሲል ይጠይቀዋል፡፡.. ልብስ ሰፊውም፤ ..የለም ይሄ ማሳጠር ላያስፈልገው ይችላል፡፡ ዝም ብለህ ክንድህን እዚህ…
Read 4920 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ