ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(15 votes)
(ሰማይ ከይንድይብ ረሐቐና፣ ምድሪ ከይንጥቐልል ገፊሑና) ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ ሩቅ አገር የሚኖር አንድ ባለፀጋ ንጉሥ ነበር፡፡ 5 ልጆች አሉት፡፡ ዕድሜው ወደሞት እየተቃረበ ሲመጣ ዙፋኑን ለማን እንደሚሰጥ ግራ ይጋባል፡፡ በመጨረሻ ግን አምስቱንም ልጆቹን ይጠራና፤ “ውድ ልጆቼ! እነሆ ሰው ነኝና እንደንጉሥ…
Rate this item
(13 votes)
ይህ ታሪክ በሩሲያ የተፈፀመ ታሪክ ነው፡፡ በአበሽኛ እንተርከዋለን …. በቀድሞው ዘመን አንድ የ80 ዓመት አዛውንት እሥር ቤት ይገባሉ አሉ፡፡ ከዚያም፤ ታሣሪው ሁሉ እንደሚሆነው ለምርመራ ተጠርተው፤ “ወንጀለኛ ነዎት ይመኑ!” ይባላሉ፡፡ “ወንጀለኛ አይደለሁም” ይላሉ አዛውንቱ፡፡ “ሌላ ነገር ሳይከተል ቢያምኑ ይሻልዎታል!” ይላል መርማሪው፤…
Rate this item
(14 votes)
“ጮሃ የማታውቅ ወፍ እለቁ እለቁ ትላለች” - ሀገርኛ ተረት አንዳንድ ታሪክ ሲውል ሲያድር እንደ ተረት ይወራል፡፡ ኢሮብ ትግራይ ውስጥ የምትገኝ አንዲት ወረዳ ናት፡፡ ተራራማ መልክዐ - ምድር ያላት ስትሆን ኢሮብ የሚባል ብሔረሰብ ይኖርባታል፡፡ የነደጃች ሱባጋዲስ (ማሸነፍን አበልፃጊ እንደማለት ነው) አገር…
Rate this item
(13 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አውራዶሮና ሚስቱ በአንድ ቄስ የእህል መጋዘን አጠገብ ሲጓዙ አውራዶሮው አንድ ባቄላ አግኝቶ ሲውጥ፤ አነቀውና፤ ውጪ ነብስ ግቢ ነብስ ሆነ፡፡ ሚስቲቱ ዶሮ የምታደርገው ብታጣ ውሃ ፍለጋ ወደ ወንዝ ወረደች፡፡ “ወንዝ ሆይ! እባክህ ባለቤቴ ባቄላ አንቆት፣ መተንፈስ አቅቶት…
Rate this item
(12 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አያ ጅቦ አራት ልጆቹን፤ ማለትም - መዝሩጥን፣ ማንሾሊላን፣ ድብልብልን እና ጣፊጦን ይዞ በለሊት መንገድ ይሄዳል፡፡ እየተጓዙ ሳለ ድንገት አንዲት ከቤቷ የወጣች አህያ ያገኛሉ፡፡ ይሄኔ አባት ጅብ፤ “ልጆቼ ሆይ! እንግዲህ እኔ በጣም አርጅቻለሁና ይቺን አህያ እኔ ነኝ የምበላት!…
Rate this item
(12 votes)
አያዩት ግፍ የለ፤ አይሰሙት ጉድ የለ!ካራ በዕርግብ አንገት፣ ለዕርድ እየሳለ“ሠይጣን ሰለጠነ”፣ በደም ተኳኳለ!!!ሌላነት(Otherness) የሚሉት አዲስ ሾተል አለው ፀረ-ሰው ለመሆን፣ ማልዶ የሞረደው፡፡“ዕወቁኝ” ነው የሚል፣ ይህ የገዳይ ቢላሌላም ቋንቋ የለው፣ ወትሮም ለሰው- በላ፡፡ (ይሄን በላዔ-ሰብ፣ ማነው ስሙ? አትበሉስሙን መጥራት ለሱ፣ ነውና እኩይ…