ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(15 votes)
አንዳንድ በጣም ቀላል ተረት ሲቆይ እጅግ ትልቅ ታሪክ ይመስላል። ከዕለታት አንድ ቀን የትልቅ አገርና የትንሽ አገር ሁለት ሰዎች ይገናኛሉ። ከዚያም አንድ የዓመት በዓል ዕንቁላል ሰብሮ አስኳሉን ለማውጣት በየት በኩል ቢሰበር ይሻላል የሚል ጥያቄ ያነሳሉ። ከትንሽ አገር የመጡት አዛውንት፤ “ዕንቁላሉን ከጎን…
Rate this item
(5 votes)
 አንድ የህንድ አፈ-ታሪክ እንዲህ ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ወደ አመሻሹ ላይ አንድ የህንድ የመንደር አለቃ በድንገት ሴት ልጁ ወደምትተኛበት ድንኳን ጥልቅ ይላል፡፡ ለካ ሴት ልጁ ከሰፈሩ ቆንጆ ጎረምሣ ጋር ተቃቅፋ ተኝታ ኖሯል፡፡ ያ ጎረምሣ በሰፈሩ ዝነኛ ጀግና በመባል የሚታወቅም ነው፡፡…
Monday, 07 April 2014 15:17

ለማይስቅ ውሻ ነጭ ጥርስ

Written by
Rate this item
(6 votes)
ለማይገላመጥ ዶሮ ቀይ ዐይን ይሰጠዋል!(የሚጬነ ከናስ አቻ ቦታ እሜስ ዴሬቄነ ኩቶስ አይፌ ዞኡዋ እሜስ) የወላይታ ተረትከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ደቃቃ ጥንቸል፤ እህል ውሃ ፍለጋ በጫካ ውስጥ ስትዘዋወር፤ አንድ ዝንጀሮ ታገኛታለች፡፡ ጥንቸሏ ግዙፍ ስላልሆነች በየቅጠላ ቅጠሉ ውስጥ እየተሹለከለከች መሄድ እንደምትችል ዝንጀሮ…
Rate this item
(6 votes)
“አፉን ከወጋኸውማ አሰፋኸው!”(የጐንቸ ኤትወኸተታ ወካዀንም ቢውሪ አንቃታ ባረም፣ አንቃሸታ ቦካዀ አቤተትዀንም) - የጉራጊኛ ተረትበዩናይትድ ስቴትስ እንደቀልድ የሚወራ ዛሬ ተረት የሆነ አንድ ትርክት አለ፡፡ከዕለታት አንድ ቀን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዝቅ ብሎ የህዝቡን የኑሮ ደረጃ ማየት ወሳኝ ነው በሚል እሳቤ፣ በመጀመሪያ የሴተኛ አዳሪዎችን…
Rate this item
(7 votes)
አንዳንድ ዕውነቶች ሲያረጁ ተረት ይመስላሉ፡፡ ትምህርትነታቸው ግን ዘመን - ተሻጋሪ ነው፡፡ ባለፈው ዘመን አንድ ሰው ጐረቤቱን በፖለቲካ ሰውነት (በመንግሥት ወጋኝነት) ይጠረጥረዋል፡፡ በጣም ስለሚፈራውም ስለሆነም ግራ ቀኙን እያጣራ ነው መንገድ የሚሄደው፡፡ ሲወጣ ሲገባ ባየው ቁጥር እየተሸማቀቀ ነው የሚያልፈው፡፡ ጐረቤትየው ኮስታራ ነው፡፡…
Rate this item
(9 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ማታ ላይ፤ አንድ ሰው ወደ አንድ ቡና ቤት፣ አንድ አሣማ ይዞ ይገባል። የቡና ቤቱ የመጠጥ ኃላፊ፤ በጣም ጠንቃቃና የጉጉት-ዐይን ያለው ዓይነት ሰው ነው፡፡ ሰውዬው ይዞት የመጣው አሣማ አንድ እግሩ በእንጨት የተጠገነ ነው፡፡ ይህንን የመጠጥ ኃላፊው አይቷል፡፡…