ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ከሞጣ (ጐጃም) ገበያ መልስ ሁለት ሰዎች ይገናኛሉ፡፡ ከሁለቱ አንደኛው “ቀ” ማለት አይችልም፡፡ ስለዚህም በቦታዋ “ፀ” የምትለዋን ፊደል ይተካባታል። አንደኛው ሰውዬ፡- "እንደምን ውለሀል ወዳጄ?"ሁለተኛው ሰውዬ፡- "ደህና እግዚአብሔር ይመስገን፤ ከወዴት እየመጣህ ነው?"አንደኛው -"ከሞፃ"ሁለተኛ - "ምን ይዘሃል?"አንደኛው - "ድግፃ" (ከድግጣ…
Tuesday, 06 October 2020 00:00

ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላል

Written by
Rate this item
(3 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ህልም ተመልካች፣ አንድ ቀራጺ ሃውልተኛ፣ አንድ ባህታዊ ፀሎተኛ፣ ወደ አንድ መንገድ ይሄዱ ነበር፡፡ ብዙ ከተጓዙ በኋላ ህልም ተመልካቹ አንድ ህልም አየ፡፡ ይኸውም “በመንገዳችን ላይ አንድ ትልቅ ዋርካ እናገኝና ቀራጺው ጓደኛችን ያንን ዋርካ ወደ ቆንጆ ሴት ቅርጽ…
Rate this item
(3 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ ትልቅ ጫካ ውስጥ አንድ ነብርና አንድ ዱኩላ አንድ ላይ ይኖሩ ነበር፡፡ በየፊናቸው ሌሎች አውሬዎችን በማደን የእለት ምግባቸውን እያሟሉ ነበር፡፡ ድኩላው ነብሩ እንዳያገኘው እየተጠነቀቀ በአንድ አቅጣጫ ይሸሻል፡፡ ነብሩም ድኩላው ካገኘው ሊወጋው እንደሚችል በማሰብ፣ በአንድ አቅጣጫ ይሸሻል፡፡ ውሎ…
Rate this item
(7 votes)
በሀገራችን እውቅ እውቅ ኮሜዲያን እንደነበሩ ይታወቃል፡፡ ከነዚህ ውስጥ ተዋናይ ወጋየሁ ንጋቱ (ሀገር ፍቅርና ብሔራዊ ቴአትር)፣ ተዋናይ አበራ ጆሮ (ሀገር ፍቅር ቴአትር)፣ ኮሜዲያን መላኩ አሻግሬ ፣ ኮሜዲያን ተስፋዬ ካሣ ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ዛሬ ኮሜዲያን መላኩ አሻግሬ (ነፍሱን ይማረውና!) በህይወቱና በመድረክ ላይ ከተጫወታቸው…
Rate this item
(5 votes)
“እውነት ሲያረጅ ተረት ይሆናል፤ አርትም ሲያረጅ ጂኦግራፊ ይሆናል” ይላሉ አበው አዋቂዎች፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ ሰፈር የሚኖሩ የእግር ኳስ ቡድን የነበራቸው ወጣቶች ነበሩ፡፡ እነዚህ ወጣቶች እንዳሁኑ ዘመን “ጋሼ የኳስ መግዣ አዋጡልን”፣ “ጋሼ የማልያ አነሰን አሟሉልን…” አይሉም፡፡ ይልቁንም በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ…
Sunday, 06 September 2020 15:49

ልማድ ሲሰለጥን ተፈጥሮ ይሆናል

Written by
Rate this item
(6 votes)
ከእለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ ሦስት ልጆቹን አስጠርቶ እንዲህ አላቸው፡- “ልጆቼ፤ እንግዲህ የመሞቻ ጊዜዬ መድረሱ እየታወቀኝ መጥቷል፤ ስለዚህም ሃብቴን ለሦስታችሁም ለማውረስ እንድችል አንዳንድ መመዘኛዎችን ላስቀምጥላችሁና መመዘኛዎቹን በትክክል ያለፈ ልጅ፡- አንደኛ- እንደ ደረጃው ከሃብቴ ከፍተኛ ድርሻውን ያገኛል፡፡ ሁለተኛ፡- የመረጣትን ቆንጆ ሴት…