ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(2 votes)
አንድ የአረቦች ጥንታዊ ተረት አለ፡፡አንድ እጅግ በጣም የናጠጠ የሀብታም ቤተሰብ ውስጥ የተወለደ ልጅ ነበር፡፡ ወላጆቹ ከልጅነቱ ጀምሮ እጅግ አድርገው ያሞላቅቁታል፡፡ እሱ ጠይቆ እምቢ የሚባል ምንም ነገር የለም፡፡ ‘ግመሎች ግዙልኝ’ ሲል በመቶ የሚቆጠሩ ግመሎች ወዲያው ተገዝተው ይቀርቡለታል፡፡ ‘የምኖርበት ቤት ሰለቸኝ’ ሲል…
Rate this item
(2 votes)
ሁለት መንገደኞች ራቅ ወዳለ አገር ለመሄድ ጉዞ ጀምረዋል፡፡ ሁለቱም የተለያየ ጠባይ ያላቸው ናቸው፡፡ አንደኛው፤ በህይወቴ ሙሉ ዕውነት ፈፅሞ ተናግሮ የማያውቅ ነው፡፡ ሁለተኛው ደግሞ ዕድሜውን በሙሉ ውሸት የሚባል ነገር ፈፅሞ ተናግሮ የማያውቅ ነው፡፡ ሁለቱ መንገደኞች ብዙ ከተጓዙ በኋላ፣ ወደ ዝንጀሮዎች አገር…
Rate this item
(3 votes)
በአንድ መንደር የሚኖር አንድ ድመት ያለው ሰው አለ፡፡ ድመቱ በመንደሩ እየተዘዋወረ በርካታ የድመት ወዳጆችና ውሽሞች አፈራ፡፡ አንድ ቀን አንዷ ድመት ዘንድ፣ ሌላ ቀን ሌላ ድመት ዘንድ እየተዘዋወረ ሲወሰልት ከረመ፡፡ በውጤቱም የመንደሩ ድመቶች ሁሉ አረገዙ፡፡ አያሌ ተፈለፈሉ። የሰፈሩ ሰው ሁሉ በድመቶች…
Rate this item
(4 votes)
ዓለም ገና እንደተፈጠረችና ጊዜ መቆጠር ሲጀምር ማንከስ የተባለችው የቤት ድመት ጭራ ነበራት ይባላል። በጣም ግሩም ጭራ። ረዥም፣ እንደ ነብር ዥንጉርጉር፣ የሚያኮራና የሚያጎማልል።ማንከስ ድመት ኩሩ ናት። ጭራዋን ሽቅብ አቁማ ቀና ብላ ስትጎማለል ኩራቷ በማንም እንስሳ አይደረስበትም። ስታድንና ስትተኛ በስተቀር ጭራዋን አትሸመልለውም።የማንክስ…
Rate this item
(2 votes)
ሁለት ታሪኮች አሉ፡፡ ተመሳሳይም የሚለያዩም፡፡ አንደኛው የቡልጋሪያውያን ጋቭሮቮዎች ታሪክ ነው፡፡ ሁለተኛው የኢትዮጵያውያን ታሪክ ነው፡፡የቡልጋሪያው ታሪክ እንዲህ ነው፣ በስግብብነታቸው ይታወቃሉ ከሚባሉት ጋቭሮቮዎች አንደኛው ብዙ ብርቱካን ይዞ እየበላ ወደ ሰፈሩ ይመጣል፡፡ የመንደር ጓደኞቹም ዘመዶቹም ብርቱካን መብላቱን አይተዋል፡፡ ከነሱም መካከል ብርቱካን ያላቸው አሉ፡፡…
Rate this item
(6 votes)
የአንድ ቅኔ ት/ቤት ተማሪዎች ቅኔ የሚዘርፉበት ዕለት ነው፡፡ ከየደብሩ፣ ከየቅኔ ት/ቤቱ ሁሉ አንቱ የተባሉ ሊቆች ተጠርተው መጥተዋል፡፡ ተማሪዎች ምን ያህል እንደተማሩና እንደረቀቁ ለማዳመጥና ለመመዘን፣ እግረ-መንገዳቸውንም የእነሱ ዘመነኛ የሆኑት የቅኔ መምህር ምን ያህል እንዳስተማሩ በማየት ከራሳቸው ጋር ሊያነፃፅሩ ነው፡፡ በተማሪዎቹ መካከል…
Page 4 of 72