Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(0 votes)
ሰውዬው ከሚስቱ ተፋቶ ሲያበቃ ሚስቲቱ ሌላ ባል ታገባለች፡፡ አዲሱ ባል አሮጌውን ባል እጅግ አድርጐ ይፈራዋል፡፡ ስለዚህ በዋለበት አይውልም፡፡ በሄደበት አይሄድም፡፡ አንድ ቀን ሳያስበው አንድ መሸታ ቤት ይገናኛሉ፡፡ ሰላምታ ይለዋወጣሉ፡፡ አዲሱ ባል ልዩ ትህትና አለው፡፡ ሰውነቱ ግዙፍ ነው፡፡ ሆኖም እንደትልቅነቱና እንደግዝፈቱ…
Rate this item
(0 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው አንዲት ወፍ በወጥመድ ይይዛል፡፡ ወፊቱም ምህረት እንዲያደርግላት ትማጠነዋለች፡፡ “ጌታዬ፤ የዛሬን ምህረት ብታደርግልኝ ለህይወትህ ጠቃሚ የሆኑ ሶስት ምክሮችን እለግሥሃለሁ፡- 1ኛውን አሁኑኑ እነግርሃለሁ 2ኛውን አቅራቢያችን ያለው ዛፍ ላይ ሆኜ እነግርሃለሁ 3ኛውን አየር ላይ ስሆን እነግርሃለሁ” ትለዋለች፡፡
Rate this item
(1 Vote)
“አንዳንድ ተረቶች ካልተደጋገሙ እንደዘፈን ሰርፀው እልብ ውስጥ አይገቡም፡፡ ስለዚህ ደግመን እንተርካቸዋለን፡፡ አባትና ልጅ፤ አንድ ጅብ በረት እየሠበረ፣ ጊደር እያስደነበረ፣ ከብቶች እየፈጀ ያስቸግራቸዋል፡፡ ስለዚህ፤ “ይሄን ጅብ ብናጠምድና ብንይዘው ይሻላል” ይላል አባት፡፡ የታመመበት አልጋ ላይ ሆኖ፡፡ ልጅም፤ “እንዴት ጅብን ማጥመድ ይቻላል?”ይጠይቃል፡፡ አባት፤
Rate this item
(0 votes)
አባትና ልጅ ወደ አንድ ማህበር ስብሰባ ለማድረግ በፈረስ ሆነው ይሄዳሉ አሉ፡፡ መንገድ ላይ ሳሉ ክርክር ያነሳሉ፡፡ አባት - ይሄ ፀሐይ እየጠነከረ ሲመጣ የፈረሱ ጥላ በስተቀኝ በኩል ይሆናል ልጅ - የለም በግራ ነው የሚሆነው አባት - አይሆንም፡፡ ምክንያቱም ዳገቱን ከወጣን በኋላ…
Rate this item
(0 votes)
አንዲት በቅርቡ ባሏ የሞተባት ሴት ወደ ባሏ መቃብር በየዕለቱ እየሄደች በለቅሶ እጦቷን ትናገራለች፡፡ ከዚያ መቃብር አቅራቢያ የሚያደርስ አንድ ገበሬ ደግሞ ሁሌ እንዲህ ብሎ ያስባል:- “ይህቺ ሴት ሚስቴ ብትሆን’ኮ ትልቅ ዕድል መጐናፀፍ ነው፡፡ ታማኝነቷ ከቶም አያጠራጥርም፡፡ ስለዚህ ለሀዘኗ ትብብሬን ላሳያትና ፈቃደኝነቷን…
Rate this item
(0 votes)
አንድ መሪ ለረዥም ጊዜ በሥልጣን ላይ ቆይተው ነበር ይባላል፡፡ የበታቾቻቸው ያንን የሥልጣን ወንበር ይቋምጣሉ፡፡ ብሶታቸውን ከሆዳቸው አውጥተው ለመናገር ግን አይደፍሩም፡፡ ጊዜው እየረዘመ ሲሄድ የመሪውም ሥልጣን እየጠነከረና ዘመናቸውም በዚያው ልክ እየተራዘመ ሄደ፡፡ በአንፃሩ በሥልጣኑ ዙሪያ ያሉት ባለሟሎችም መከፋት እንደዚያው እየተባባሰ መጣ፡፡…