ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
በዓለም የጤና ድርጅት መረጃ መሰረት በዓለምአቀፍ ደረጃ ከ5 ሰዎች ውስጥ አንድ ሰው የህክምና አገልግሎት ለማግኘት ወይም የህክምና ባለሙያዎች አገልግሎት ለመስጠት በሚቸገሩበት ሁኔታ ውስጥ ይገኛል። እንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃ ወደ 10 ሚሊዮን የሚጠጉ የህክምና ባለሙያዎች እጥረት እንዳለ ይገመታል። ይህ እጥረት በይበልጥ…
Rate this item
(0 votes)
ከዚህ ቀደም በነበረው እትም ስለ ዓደይ የሚታጠብ የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ አመሰራረት እና በውስጡ ስለሚገኙ ምርቶች ለንባብ በቅቷል። ቀጣይ ክፍሉም በዚህ እትም ቀርቧል። በዩኒሴፍ መረጃ መሰረት የወርአበባ ቁስ ድህነት ማለት ሴቶች በወርአበባ ወቅት የሚያስፈልጋቸውን ቁሳቁስ ማግኘት አለመቻል፣ የመግዛት አቅም አለመኖር እና…
Rate this item
(1 Vote)
በዓመት ውስጥ ለ10 ወራት፤ በሳምንት ቢያንስ ለ5 ቀናት የማደርገውን የተለመደ ተግባር እየከወንኩ ባለሁበት ቅፅበት የ7ኛ ክፍል መምህር የሆነው አስጨናቂ ቁና ቁና እየተነፈሰ፣ እጆቹን እያማታ እና የሆነ ነገር እያጉተመተመ ወደ ቢሮዬ መጣ። “አሞኝ ስለነበር ነው የቀረሁት ፈተና አታጥፍልኝም፤ ቤተሰቦቼ ገጠር ስለሄዱ…
Rate this item
(0 votes)
ባልተፈለገ ጊዜ ልጅ እንዳይወለድ ለማድረግ የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎትን ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡ ለዚህም የሚወሰዱ የተለያዩ መከላከያ መድሀኒቶች እና የምክር አገልግሎቶች አሉ፡፡ ታድያ ሁሉም አይነት የመከላከያ ዘዴዎች ለሁሉም ሰዎች በታቀደ ላቸው መንገድ አገልግሎት ይሰጣሉን? ሲባል መልሱ አይሰጡም የሚል ይሆናል፡፡ ለዚህም የተለያዩ…
Rate this item
(1 Vote)
 በኢትዮጵያ 21 ሚሊዮን የሚሆኑ ሴቶች ለመራቢያ አካላት የጤና ችግር ሊጋለጡ በሚችሉበት እድሜ ውስጥ ይገኛሉ፡፡ በ9394 ላይ ደውሎ We care digital health ን ማማከር ለጤና ችግሮች መፍትሔ ለማግኘት ያስችላል፡፡ ዶ/ር በቴል ደረጀ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስትና…
Rate this item
(0 votes)
 በእርግዝና ወቅት በተለይም ለመውለድ በሚቀርቡበት ወቅት በተፈጥሮ መንገድ ለመውለድ የማያስችሉ የተለያዩ ችግሮች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ ምንም እንኩዋን ካለምም ችግር አስቀድ ሞውኑ በምጥ አልወልድም፤ የምወልደው በቀዶ ሕክምና ነው ብሎ መወሰን ትክክል ባይሆንም በድንገት ለሚገጥሙ ችግሮች ግን በቀዶ ሕክምናው ለምትወልደውም ይሁን ለሚወለደው ጨቅላ…
Page 4 of 63