Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
በምእተ አመቱ የልማት ግብ መሰረት በኢትዮጵያ የእናቶች መጠን በመቀነስ ላይ ነው ወይንስ? ለሚለው ጥያቄ በእርግጥ የሚሞቱ እናቶች ቁጥር ለጊዜው ቀንሶ ባይገኝም ተያ ያዥ የሆኑ ሌሎች ግቦች ላይ ግን በውጭው አቆጣጠር እስከ 2015/ ድረስ መድረስ ይቻ ላል፡፡ በቀሪው ጊዜም የእናቶችን ሞት…
Rate this item
(0 votes)
እናቶች ፡-ወደጤና ተቋም የመሄድ እድል ሳይኖራቸው፣ ወደጤና ተቋም መሄድ እንዳለባቸው ባለማወቃቸው፣ ከጤና ተቋም ደርሰውም አገልግሎት አለማግኘታቸው ...ለጉዳት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ESOG እንደውጭው አቆጣጠር ጁን 22 እና 23/2012 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ሰኔ 15 እና 16 /2004 በአዲስ አበባ…
Rate this item
(5 votes)
በዚህ እትም ለንባብ ያቀረብነው በእርግዝና ወቅት የወር አበባ ይታያልን ?የሚለውንና የወር አበባ ሳይታይ መኖር ይቻላልን ? በሚል ከሁለት ተሳታፊዎች የደረሱንን ጥያቄ ዎች መሰረት በማድረግ የተጻፈ ነው፡፡ የመጀመሪያው ጥያቄ እንዲህ ይላል፡፡ ...የተከበራችሁ የላንቺና ላንተ ፕሮግራም አቅራቢዎች እንደምን ሰነበታችሁ? እኔ የፕሮግራማችሁ አድማጭ…
Rate this item
(0 votes)
ለዚህ እትም በርእስነት መግቢያ ያደረግነው የዶክተር ዮሐንስ ከተማን ንግግር ነው፡፡ ዶ/ር ዮሐንስ ከተማ በአሁኑ ወቅት በድሬደዋ ከተማ አርት ጄኔራል ሆስፒታል የሚሰሩ ሲሆን በሙያቸውም የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስት ናቸው፡፡ አርት ጄኔራል ሆስፒታል የግል የህክምና ተቋም ሲሆን ዶ/ር ዮሐንስ በሆስፒታሉ የጽንስና ማህጸን…
Rate this item
(2 votes)
በአለም ደሀ በተባሉት ሀገሮች ያሉ ሴቶች በየቀኑ ፀሎት ያደርሳሉ፡፡ ፀሎት የሚያደርሱበት ምክንያትም... እርግዝና እንዳይከሰት ፣ እርግዝና ቢከሰት ክትትል ሊያደርጉበት የሚችሉበትን ክሊኒክ ርቀት በማሰብ፣ የእርግዝና ክትትል የሚያደርጉበት የጤና ተቋም ከሚኖሩበት አካባቢ እሩቅ በመሆኑ ...ይህን ሁሉ መንገድ ተጉዤ ብሄድ ተቋሙ ክፍት ሆኖ…
Rate this item
(0 votes)
በአፍሪካ የኤችአይቪ ቫይረስን ታሪክ ስንመለከት ከ30/አመት በፊት ስርጭቱ አለ የሚባል ያልነበረ ሲሆን እንደውጭው አቆጣጠር ከ1980/ ዎቹ በኋላ ግን የስርጭት አድማሱ ቀስ በቀስ ተለውጦ እጅግ በሚያስደነግጥ ሁኔታ ከፍ ባለ ደረጃ ተመዝግቦአል፡፡ በ2000/እንደ ውጭው አቆጣጠር ከሰሃራ በች ባሉ የአፍሪካ አገራት ወደ 25/ሚሊዮን…