ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
‹‹…በእድሜዬ መግፋት እና በእንቅስቃሴዬ ምክንያት የማይገረሙ ሰዎች የሉም፡፡ እኔ ደግሞ እድሜዬ ገና 75 (ሰባ አምስት) ስለሆነ ለማርጀት ትንሽ ይቀረኛል ብዬ አስባለሁ፡፡ ምክንያቴ ደግሞ ጤናማ መሆኔ ነው፡፡ ታዲያ ከቤተሰቤም ይሁን ከውጭ ያሉ ሰዎች እንደዚህ ጤናማ ለመሆን አንቺ ምን ምክንያት አለሽ ብለው…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት እትም በእርግዝናና ከወሊድ በሁዋላ የሚከሰትን ድብርት ምክንያትንና ምልክቶቹን የጠቆመ ጽሁፍ ዶ/ር ያየህይራድ ቅጣውን ምንጭ አድርገን ለንባብ ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ በዚህ እትምም ዶ/ር ያየህይራድ በተለይም ከአእምሮ ሕመም ጋር በተያያዘ ያጋሩንን ነጥብ ታነቡ ዘንድ እነሆ ብለናል፡፡ ወደነጥቦቹ ከማምራታችን በፊት ግን የአንዲትን…
Rate this item
(0 votes)
በዚህ እትም ሴቶች በእርግዝናቸው ወይንም ከወሊድ በሁዋላ ስለሚገጥማቸው የመንፈስ ጭንቀት ወይንም ድብርት እና ሊወስዱ ስለሚችሉት እርምጃ አስቀድሞ ምን ማወቅ ይገባል የሚለውን ከባለሙያ ያገኘነውን መልስ ለንባብ ብለናል፡፡ ባለሙያው ዶ/ር ያየህይራድ አየለ ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ናቸው፡፡ ከወሊድ በኋላ (unipolar) ዋና ድብርትከወሊድ በኋላ…
Rate this item
(0 votes)
በ2018 የወጣው የአለም የስነህዝብ ዳታ እንደሚያስረዳው በአለምአቀፍ ደረጃ የወሊድ መጠን በእያንዳንዱዋ ሴት 2.4 ልጅ መሆኑ ተመዝግቦአል፡፡ ይህ ማለት ከዛሬ 20 ወይንም 30 አመት ገደማ ጋር ሲነጻጸር በአለም ላይ አብዛኛዎች ሴቶች የሚወልዱትን ልጅ መጠን እያሳነሱ መምጣታቸውን የሚያሳይ ነው፡፡ በእርግጥ ይህ መጠን…
Rate this item
(0 votes)
(HPV) Human papillomavirus በቆዳ ንክኪ የሚተላለፍ የቫይረስ አይነት ነው፡፡ወደ 40 የሚሆኑት (HPV) Human papillomavirus ለካንሰር ሕመም ይዳርጋሉ፡፡ሂዩማን ፓፒሎማ ቫይረስ (HPV) የተባለው ቫይረስ በአይነቱ ብዙ የተባለ ምናልባትም ከአንድ መቶ በላይ የሚሆን ነው፡፡ ይህ ቫይረስ ኢንፌክሽን ወይንም መመረዝን የሚያመጣ ሲሆን ይህ ጉዳትም…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሒሞች ማህበር ESOG 30ኛውን አመታዊ ጉባኤ ከየካቲት 12-15 እ.ኤ.አ ከ Feb 19-22 በአዲስ አበባ አካሂዶአል፡፡ የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ESOG በየአመቱ የሚያካሂደውን አመታዊ ጉባኤ ዘንድሮ ለሰላሳኛ ጊዜ ያከበረ ሲሆን የትኩረት አቅጣጫውም በግጭት ጊዜ የስነተዋልዶ እና የእናቶች…
Page 11 of 64