ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
አንድ ቤተሰብ ልጅ ሲያፈራ ለተወሰኑ ወራት ህጻኑን እንደተሰባሪ እቃ መመልከት የተለመደ ነው፡፡ ህጻኑ እንዳይቀጭ፤ብርድ እንዳይመታው፤ትን እንዳይለው፤እንዳይታፈን የሚ ለው ጥንቃቄ ይደረግለታል፡፡ ይህ እንዳለ ሆኖ ግን ይህ ገና ከማህጸን የወጣ ህጻን የአፈጣ ጠር ጉድለት ቢገጥመው 24/ሀያ አራት ሰአት ሳይሞላው ወደ ቀዶ ህክምና…
Rate this item
(1 Vote)
ሴቶች በተፈጥሮአቸው የወር አበባ መታየት የሚጀምርበት እና የሚቋረጥበት የእድሜ ክልል ያላቸው መሆኑ ተደጋግሞ የሚነሳ ነገር ነው፡፡ ታድያ አልፎ አልፎ የጋጥም ነገር አለ፡፡ አንዳንድ ጊዜ ሴቶች የወር አበባቸው ትክክለኛው እድሜ ደርሶ ከተቋረጠ (Menopause) በሁ ዋላ ዘግይቶ እንደ ገና የወር አበባ መሰል…
Rate this item
(0 votes)
ኤችአይቪን በተመለከተ ብዙ ልምድ አለን፡፡ ግን ሸልፍ ላይ አስቀምጠነው ነበር፡፡ እሱን መልሰን ማንሳት ነው፡፡ ለመከላከል ሌላ የተለየ እውቀት አያስፈልግም፡፡ ምርመራው አለ፡፡ ሕክምናው አለ፡፡ ትተን የነበረውን ሥራ መቀጠል ነው፡፡በኤችአይቪ ምክንያት ሰው ሲሞት፣ ሰው ሲቀበር ያላየ ትውልድ መጥቷል፡፡ ስለዚህ ማስተማሩ ሊቋረጥ አይገባም፡፡ዶ/ር…
Rate this item
(0 votes)
እ.ኤአ የ2020 የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው ከእርግዝና እና ከወሊድ ጋር በተያያዘ በ1 ቀን የ8መቶ ሴቶች ህይወት ያልፋል። የእናቶች ሞት በ2 ደቂቃ ውስጥ ይከሰታል። ከዚህ የእናቶች ሞት መካከል 95 በመቶ በዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት ውስጥ ይከሰታል። በኢትዮጵያ ከእርግዝና…
Rate this item
(1 Vote)
“በህይወት ዘመን ውስጥ ከ7 እና ከ7 በላይ ወንዶች ጋር የግብረ ስጋ ግንኙነት መፈጸም ለማህጸን ጫፍ ካንሰር ያጋልጣል”የፅንስ እና ማህፀን ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም የመራቢያ አካላት ካንሰር ሰብ ስፔሻሊስት ዶ/ር መሰረት ኦላናበዓለም አቀፍ ደረጃ ጥር ወር የማህፀን ጫፍ ካንሰር ግንዛቤ መስጫ ወር…
Rate this item
(1 Vote)
ከዚህ ቀደም በእርግዝና ወቅት በተደጋጋሚ ስለሚያጋጥም የፅንስ መቋረጥ ምንነት፣ መንስኤ እና ምልክት ለንባብ ማቅረባችን ይታወሳል። በዛሬ እትም በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የፅንስ እና ማህፀን ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም የመሀንነት እና የስነ ሆርሞን ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት ከሆኑት ዶ/ር አቤል ተሾመ ጋር ያደረግነውን ቃለመጠይቅ…
Page 1 of 67