ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
ማንኛውም ሰው በተለያየ ምክንያት ለጭንቀት እንደሚጋለጥ የተረጋገጠ ነው፡፡ ሴቶች ደግሞ ለየት የሚያደርጋቸው በተለይ በእርግዝናና በወሊድ ጊዜ ለጭንቀት ሊጋለጡ የሚችሉ መሆናቸው ነው። በተለይም በእርግዝና ላይ ያሉ ሴቶች ለጭንቀት የሚዳረጉባቸው ምክንያቶችን ምንነት ለእናንተ ለአድማጮቻችን ለማጋራት ስንል ከባለሙያ አስተያየት ተቀብዬ ለንባብ ብያለሁ፡፡ ባለሙያዋ…
Rate this item
(0 votes)
 ጡት ማጥባትን እንደ አንድ መተኪያ የሌለው ስራ እንመልከተው፡፡በአለም ላይ ወደ ግማሽ ቢሊዮን የሚሆኑ በስራ ላይ ያሉ እናቶች በአገራቸው ብሔራዊ ደረጃ አስፈላጊው የእናትነት እንክብካቤ አይደረግላቸውም፡፡ወይም መብት አይሰጣቸውም፡፡በአለም ላይ ወደ 20 ከመቶ የሚሆኑት ሀገራት ቀጣሪዎቹ ለተቀጣሪዎች በእናትነት ወቅት ጡት እንዲያጠቡ ክፍያቸው ሳይቋረጥ…

በዓለም የጤና ድርጅት መረጃ መሰረት በዓለምአቀፍ ደረጃ ከ5 ሰዎች ውስጥ አንድ ሰው የህክምና አገልግሎት ለማግኘት ወይም የህክምና ባለሙያዎች አገልግሎት ለመስጠት በሚቸገሩበት ሁኔታ ውስጥ ይገኛል። እንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃ ወደ 10 ሚሊዮን የሚጠጉ የህክምና ባለሙያዎች እጥረት እንዳለ ይገመታል። ይህ እጥረት በይበልጥ…
Rate this item
(0 votes)
ከዚህ ቀደም በነበረው እትም ስለ ዓደይ የሚታጠብ የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ አመሰራረት እና በውስጡ ስለሚገኙ ምርቶች ለንባብ በቅቷል። ቀጣይ ክፍሉም በዚህ እትም ቀርቧል። በዩኒሴፍ መረጃ መሰረት የወርአበባ ቁስ ድህነት ማለት ሴቶች በወርአበባ ወቅት የሚያስፈልጋቸውን ቁሳቁስ ማግኘት አለመቻል፣ የመግዛት አቅም አለመኖር እና…
Rate this item
(1 Vote)
በዓመት ውስጥ ለ10 ወራት፤ በሳምንት ቢያንስ ለ5 ቀናት የማደርገውን የተለመደ ተግባር እየከወንኩ ባለሁበት ቅፅበት የ7ኛ ክፍል መምህር የሆነው አስጨናቂ ቁና ቁና እየተነፈሰ፣ እጆቹን እያማታ እና የሆነ ነገር እያጉተመተመ ወደ ቢሮዬ መጣ። “አሞኝ ስለነበር ነው የቀረሁት ፈተና አታጥፍልኝም፤ ቤተሰቦቼ ገጠር ስለሄዱ…
Page 6 of 66