Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ላንተና ላንቺ

Rate this item
(2 votes)
በአለም ደሀ በተባሉት ሀገሮች ያሉ ሴቶች በየቀኑ ፀሎት ያደርሳሉ፡፡ ፀሎት የሚያደርሱበት ምክንያትም... እርግዝና እንዳይከሰት ፣ እርግዝና ቢከሰት ክትትል ሊያደርጉበት የሚችሉበትን ክሊኒክ ርቀት በማሰብ፣ የእርግዝና ክትትል የሚያደርጉበት የጤና ተቋም ከሚኖሩበት አካባቢ እሩቅ በመሆኑ ...ይህን ሁሉ መንገድ ተጉዤ ብሄድ ተቋሙ ክፍት ሆኖ…
Rate this item
(0 votes)
በአፍሪካ የኤችአይቪ ቫይረስን ታሪክ ስንመለከት ከ30/አመት በፊት ስርጭቱ አለ የሚባል ያልነበረ ሲሆን እንደውጭው አቆጣጠር ከ1980/ ዎቹ በኋላ ግን የስርጭት አድማሱ ቀስ በቀስ ተለውጦ እጅግ በሚያስደነግጥ ሁኔታ ከፍ ባለ ደረጃ ተመዝግቦአል፡፡ በ2000/እንደ ውጭው አቆጣጠር ከሰሃራ በች ባሉ የአፍሪካ አገራት ወደ 25/ሚሊዮን…
Rate this item
(0 votes)
....እኔ እድሜዬ ወደ 19 አመት ገደማ ነው፡፡ የተዳርኩት በውስጤ ብዙ ንዴት እያለብኝ ነው፡፡ እሱም እንደጉዋደኞቼ ትምህርን ሳልማር ...በደንብ ሳልጫወት በመሆኑ ነው፡፡ ትምህርን ገና አራተኛ ክፍል ስገባ ነበር ትዳር እንድይዝ የተደረግሁት፡፡ ቀድሞውንም በጊዜው ትምህርት ቤት ስላልገባሁ በእርግጥ ዘግይቼአለሁ፡፡ ቢሆንም ግን ይኄው…
Rate this item
(0 votes)
አጣጥ ሆስፒታል የዛሬው የአምዳችን ትኩረት ነው፡፡ አጣጥ ሆስፒታል የተቀናጀ የጤና አገልግሎትን ማለትም መከላከልን ፣ማዳንንና ልማትን ለተጠቃሚዎች የሚያበ ረክት ሆስፒታል ነው፡፡ አጣጥ ሆስፒል በደቡብ ምእራብ አዲስ አበባ ከወልቂጤ ከተማ 17/ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሆሳእና መንገድ የሚገኝ ነው፡፡ አጣጥ ሆስፒታል ይበል…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ቅድመ ወሊደ የህክምና አገልግሎት ያገኛሉ የሚባሉት እናቶች ከአጠቃላዩ ሲታይ ወደ 80 አካባቢ ናቸው፡፡ ይህም ቁጥር ባለፉት ጥቂት አመታት ውስጥ እየጨመረ የመጣ ሲሆን ይህም በአገር ደረጃ የተሰማሩ የጤና ኤክስንሽን ባለሙያዎች በጤና ኬላዎች እና እናቶች ባሉበት ቦታ ሁሉ በየመኖሪያ ቤቱ ጭምር…
Rate this item
(1 Vote)
. ...አይሄይሄ ...አማ አንቺ...እንዲህ እንደዛሬው ቢሆነማ እኔስ ለምን ተሰቅቄ.... ከላይ ያነበባችሁት አባባል የአንድ አባወራ አባባል ነው፡፡ የተገናኘነው በፍኖተሰላም ሆስፒታል ነው፡፡ አባወራው ሁለት ህጻናትን ይዘዋል፡፡ ሴትዋን ልጅ በእንኮኮ አንገታቸው ላይ...ወንድየውን ደግሞ በእጃቸው ይጎትታሉ፡፡ አረማመዳቸውም አስተያየታቸውም የትካዜ መልክ አለበት፡፡ አለባበሳቸውን ልብ ብለን…