ላንተና ላንቺ

Rate this item
(2 votes)
እንደውጭው አቆጣጠር ኖቨምበር 14 በየአመቱ የስኩዋር ሕመምን በሚመለከት የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የተለያዩ ስራዎች የሚታዩበት፤ የወደፊቱም የሚታቀድበት እለት ነው፡፡ በመሆኑም እ.ኤአ. ኖቨምር 14፤2022 ነገን ለማዳን ዛሬ ማስተማር በሚል መሪ ቃል የተለያዩ እንቅስቃሴዎች በአለም አቀፍ ደረጃ ተካሂደዋል፡፡ ሄልዝ ላይን የተባለው ድረገጽ ኦውገስት12/2022…
Rate this item
(4 votes)
ከማህጸን ውጪ ስለሚፈጠር እርግዝና ምንነት፣ አጋላጭ ምክንያት እና ስለሚያስከትለው ጉዳት ባለፈው እትም ለንባብ በቅቷል። ስለሆነም በዚህ ርእሰ ጉዳይ ላይ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የፅንስ እና ማህፀን ህክምና ስፔሻሊስት ከሆኑት ዶ/ር ሰኢድ አራጌ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ቀጣይ ክፍል በዚህ ጽሁፍ ለንባብ አቅርበናል።…
Rate this item
(3 votes)
ከማህጸን ውጪ የሚፈጠር እርግዝና በአለም አቀፍ ደረጃ ከ1 እስከ 2 በመቶ ይከሰታል። ይህም ማለት ከአንድ መቶ እናቶች ውስጥ 1 ወይም 2 እናቶች ይህ እርግዝና ያጋጥማቸዋል። በአፍሪካ ወደ 4 እንዲሁም በኢትዮጽያ ወደ 3 በመቶ የሙከሰት እድሉ ከፍ ይላል። በጥቁር አንበሳ የጽንስ…
Rate this item
(1 Vote)
የኤችአይቪ ኤድስ ስርጭት እንዳያበቃ የማያደርጉ አለመመጣጠኖችን በአለም ዙሪያ ያሉ የሰው ልጆች ሁሉ በአንድነት ሊያስወግዱ ይገባ ል፡፡ UNAIDSEqualize- እኩል ማድረግ እ.ኤ.አ ዲሴምበር 1/ወይም ህዳር 22/ በየአመቱ የሚውለው የአለም ኤድስ ቀን የ2022/ መሪ ቃል ነው፡፡ የአለም ኤድስ ቀን በየአመቱ የተለያዩ መፈክሮች ወይም…
Rate this item
(1 Vote)
 ጎጆ የካንሰር ህሙማን ማረፊያ በአዲስ አበባ ተክለሀይማኖት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አካባቢ ወደጎላ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከተክለሀይማኖት ጤና ጣቢያ ውስጥ የራሱን ማረፊያ በማሰራት ስራ የጀመረ ነው፡፡ ጎጆ እንዲመሰረት ምክንያት ከሆኑት መካከል ዶ/ር ቤተልሄም ይስሀቅ አንድ ታሪክ አላቸው፡፡ አንድ የካንሰር ታማሚ ከሰአት…
Rate this item
(2 votes)
 በየአመቱ የጥቅምት ወር የጡት ካንሰርን በሚመለከት የግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ተብሎ በተለያዩ ሁኔታዎች እንቅስቃሴ ይደረጋል፡፡ በዚህም መሰረት የአለም ፀሐይ የጡት ካንሰር ፋውንዴሽን ጥቅምት 20/2014 ዓ/ም በአዲስ አበባ ከተማ ብርታትሽ ብርታቴ በሚል መሪ ቃል የታጀበ የእግር ጉዞ አከናውኖአል፡፡ የአለም ጸሐይ የጡት ካንሰር…