ላንተና ላንቺ
ማንኛውም የእናቱን ጡት ወተት በተገቢው የጠባ ህጻን የሕይወቱን ምእራፍ በተሟላ እና ምርጥ በሆነ ሁኔታ እንደጀመረው እርግጥ ነው፡፡ በአለም ላይ በየአመቱ ይሞቱ የነበሩ 820.000/ ህጻናት የእናት ጡት ወተት በመጥባት ምክንያት ከሞት እንዲተርፉ ምክንያት ሆኖአል፡፡August 1-7 የአለም የጡት ማጥባት ሳምንት እንዲሆን በአለም…
Read 8333 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በዚህ እትም የምናስነብባችሁ አንዲት ሴት እርግዝና ላይ እያለች ስለሚሰሙዋት የውስጥ በተለይም የሆድ ሕመም ይሆናል፡፡ በቅድሚያ ግን ስለኮሮና ቫይረስ ሊረሱ የማይገባቸው ነገሮችን ለማስታወስ ያህል መረጃው ያወጣውን ታነቡ ዘንድ ግብዣችን ነው፡፡ አንዲት ሴት በእርግዝና ላይ እያለች ደህንነት የሚሰማት ከሆነ ….እኔ ጤንነት ይሰማኛል……
Read 19141 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በእንግሊዝኛው Overactive Bladder (OAB) የተሰኘው ከሽንት ፊኛ ጋር በተያያዘ የሚገለጸው ችግር ምንነት እንደሚከተለው ነው፡፡Urgency…. አፋጣኝ….. ሽንት ሲመጣ በድንገት ከመሽናት በስተቀር ይዞ ለመቆየት ወይንም በሁዋላ እሸናዋለሁ ብሎ ለመታገስ አለመቻል …ይህ የሽንት ከረጢቱ ሙሉ በመሆኑ ወይንም ተወጥሮ ብቻ አይደለም፡፡ አንዳንድ ጊዜ ሽንት…
Read 11580 times
Published in
ላንተና ላንቺ
እድሜአቸው ከ15-19 አመት የሆኑ ታዳጊዎች ወይንም ወጣቶችን እርግዝናን ጎጂነት በተመ ለከተ UNICEF እ.ኤ.አ 31 January 2020 ያወጣውን ወደአማርኛ መልሰን ለግንዛቤ ይረዳ ዘንድ ለንባብ ብለነዋል፡፡ የታዳጊዎች እርግዝና ለመሆኑ በአገራችን ምን ይመስላል የሚለውን ለግዜው ባናወሳም ነገር ግን አሁንም የልጅነት ጋብቻ የሚፈጸም እና…
Read 12144 times
Published in
ላንተና ላንቺ
‹‹….በእድሜዬ የሰባ አመት እናት ነኝ፡፡ እኔ የሁለት ሴት እና የሁለት ወንዶች ልጆች እናት ነኝ:: ….ታዲያ ምን ገጠመኝ መሰላችሁ…. የአንዱ ልጄ ሚስት እርጉዝ ነበረች፡፡ ልጅትዋ ከመውለድዋ በፊት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ካልተቸገራችሁ በስተቀር ከቤታችሁ ቆዩ የሚል ማሳሰቢያ በኢትዮጵያ መንግስት የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር…
Read 11029 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በአለም ላይ በየቀኑ 39,000 ልጆች ጋብቻ እንዲፈጽሙ ይደረጋሉ፡፡በአለም ላይ ከ2011- 2020 ከ140 ሚሊዮን የሚበልጡ ሴት ልጆች ካለእድሜአቸው ጋብቻ እንዲፈጽሙ ይደረጋሉ፡፡የልጅነት ጋብቻን በሚመለከት አለምአቀፍ ገጽታው ከ2011-2020 ድረስ ምን ሊመስል ይችላል ሲሉ March 2013 ላይ ግምቱን ያስነበቡት UNFPA/UNICEF/UN Women/WHO/World Vision/World YWCA/ በጋራ…
Read 11286 times
Published in
ላንተና ላንቺ