ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
በጎዳና ላይ ሕይወታቸውን የሚገፉ ሴቶች በስነተዋልዶ ጤና አጠባበቅ ዙሪያ ያላቸው ልምድ እና ተጎጂነት ምን ይመስላል የሚለውን የምንመለከትበት ጥናት የረዳት ፕሮፌሰር በእውነቱ ዘውዴ ነው፡፡ ፕሮፌሰር በእውነቱ ይህንን ጥናት ያቀረቡት February 18, 2020 የኢትዮጵያ የማህጸ ንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር 28ኛ ጉባኤ በተከበረበት…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር ESOG ከተመሰረተ እነሆ የ28ኛ አመቱን ጉባኤ ከየካቲት 9-10/ 2012/ እ.ኤ.አ Feb 17-18/2020 በአዲስ አበባ አካሄደ፡፡ ጉባኤው ከመካሄ ዱም በፊት ለሶስት ቀናት ያህል ለማህጸንና ጽንስ ሕክምና ባለሙያዎች የሙያ ማዳበሪያ ስልጠናዎች በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም…
Rate this item
(0 votes)
በእንግሊዝኛው Menstrual hygiene በአማርኛው የወር አበባን ጤናማ በሆነ መንገድ ማስተ ናገድ በአለም አቀፍ ደረጃ ቀን ተወስኖለት እ.ኤ.አ May 28- አመታዊ ቀን ሆኖ በመገናኛ ብዙሀንም ሆነ በተለያዩ እለቱ ሊታሰብ በሚገባቸው ቦታዎች ሁሉ እንዲታሰብ የተወሰነ ሲሆን በ2018/አመታዊ ቀንም #No More Limits የሚል…
Rate this item
(3 votes)
 ባለፉት 30 አመታት ከ40 አመት በላይ በሆነው እድሜያቸው የሚወልዱ ሴቶች ቁጥር እየጨመረ መሆኑን ከሶስት አመት በፊት የወጣ አንድ ጥናት ያመለክታል፡፡ ለዚህ ቁጥር መጨመር እንደምክንያት የሚቆጠረውም የተለያዩ ባህላዊ እና ልማዳዊ ድርጊቶች ያመጡት ማህበራዊ ለውጥ ነው ተብሎ ይገመታል፡፡ Sharmila Deshpande – Jul…
Rate this item
(10 votes)
አንድ ጥያቁ አለኝ? እኔ ከብልቴ የሚወጣ መጥፎ ሽታ ያለው ፈሳሽ አለኝ፡፡ በምን ምክንያት ይሆን? እንዴትስ ነጻ መሆን ወይንም ሽታውን ማስወገድ እችላለሁ? የሚለው ጥያቄ የቀረበው Center for Young Women›s Health የተባለው ድረገጽ ላይ ለባለሙያዎች ነው፡፡ ጥያቄው ይህ ብቻም አይደለም ሌሎች መልስ…
Rate this item
(1 Vote)
በአለም አቀፍ ደረጃ ወደ 15/ሚሊዮን የሚሆኑ በእድሜያቸው ከ15-19 የሆኑ ታዳጊ ልጃገረዶች በሕይወት ዘመናቸው አስገድዶ መድፈር እንደደረሰባቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ምንም እንኩዋን በአለምአቀፍ ደረጃ መረጃዎች በትክክል ባይጠቁሙም ወንዶች ልጆችም የዚህ ሰቆቃ ሰለባ እንደሚሆኑ ተጠቁሞአል፡፡ ጾታዊ ጥቃት የሚባለው በብዙ አይነት መንገድ የሚገለጽ ጥቃት ሲሆን…