ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
ሕጻናት ለምን በኤችአይቪ ቫይረስ ይያዛሉ?ሕጻናት በኤችአይቪ ቫይረስ መያዛቸውን እንዴት ማወቅ ይቻላል?የሚደረግላቸው እርዳታ ምንድነው?ሕጻናት ኤችአይቪ ቫይረስ በደማቸው እያለ ጤናማ ሆነው ማደግ የሚችሉበት መንገድ ምንድን ነው?Jonathan E. Kaplan, MD የተባሉ የህክምና ባለሙያ June 12 /2017/ ለንባብ ያበቁት መረጃ እንደሚገልጸው በአለም አቀፍ ደረጃ…
Rate this item
(0 votes)
ጉርምስና ወይንም ኮረዳነት ከልጅነት የእድሜ ክልል በመውጣት በአካልም ይሁን በአስተሳሰብ እንዲሁም በማበራዊ ጉዳዮች ለውጥ የሚታይበት እድሜ ነው፡፡ ይታያሉ ከሚባሉት ለውጦች መካከልም ሴቶች በኮረዳነት ወይንም በልጃገረድነት እድሜያቸው የሚያዩት የወር አበባ አንዱ ነው፡፡ የወር አበባ በትክክለኛው መንገድ ጤናን ለመጠበቅ የሚያስችል የጽዳት ድርጊት…
Rate this item
(0 votes)
<Know Your Status> የዘንድሮው ማለትም የሰላሳኛው የአለም ኤይድስ ቀን መሪ ቃል ነው፡፡ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ህዳር 22/2011/ በውጭው አቆጣጣር ደግሞ ዲሴምበር 1/2018 አለምአቀፉ የኢችአይቪ ቀን ዘንድሮ ለ30/ኛ ጊዜ በተለያየ መንገድ ታስቦ ውሎአል። UNAIDS እንደዘገበው በአለማችን ከ9.4/ሚሊዮን በላይ የኤችአይቪ ቫይረስ በደማቸው ውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
 ከክብደት በታች መወለድ ማለት አንድ ህጻን ሲወለድ ሊኖረው ከሚገባው ክብደት በታች ሲኖረው ማለት ነው፡፡ አንድ ህጻን በሚወለድበት ወቅት ክብደቱ 2.500/ግራም ሲደርስ ትክክል ነው ይባላል፡፡ አዲስ ከሚወለዱና እድሜያቸው ከአንድ ወር በታች ከሆኑ ሕጻናት 3/4ኛ የሚሆኑት የሚሞቱት በተወለዱ በመጀመሪያው ሳምንት ነው፡፡ከአንድ አራተኛው…
Rate this item
(0 votes)
 ባለፈው ሳምንት እትም ሴቶች ስለመሃጸን በር ካንሰር ምን ያህል ግንዛቤ አላቸው? ዝንባሌያ ቸው እንዲሁም አስቀድሞ በመከላከሉ ረገድ ምን ያህል ተግባራዊ እንቅስቃሴ ያደርጋሉ? የሚለውን በደቡብ አካባቢ ከተደረገ ጥናት የተወሰነ ነገር አስነብበናል፡፡ ሴቶች በተለይም በኢት ዮጵያ ለሞት የሚዳርጋቸው የካንሰር አይነት የተለያየ ቢሆንም…
Rate this item
(0 votes)
 ሴቶች እድሜያቸው ከሰላሳ አመት በላይ ከሆነ ቢቻል በአንድ አመት ካልተቻለ በሶስት አመት ወይንም በአምስት አመት አንዴ የህክምና ምርመራ በማድረግ ጤንነታቸውን መከታተል ይገባቸዋል፡፡ዶ/ር ካሳሁን ኪሮስ የማህጸን በር ካንሰር በሴቶች ላይ የሚከሰት አስከፊው የካንሰር አይነት እና በአጠቃላይም በገዳይነት ደረጃው ከፍ ያለ ቦታ…