ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
በአለምአቀፍ ደረጃ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጥያቁ እያነሱ መልስ ለማግኘት ሲባል ባለሙያን ለማግኘት ሲባል ከቦታ ቦታ ሳይንቀሳቀሱ ባሉበት ቦታ ሆነው ለፈለጉትን ጥያቄ መልስ ለማግኘት የሚያስችሉ በርካታ ድረገጾች መኖራቸው ይታወቃል፡፡ በተለይም በጤና ጉዳይ ስለምንም አይነት ሕመም መንስኤ እና ክትትል እንዲሁም መፍትሔውን ጭምር…
Rate this item
(1 Vote)
ማንኛዋም ሴት፡-በወር አበባ መሃከል ወይንም በሁዋላ የተቋጠረ ወይንም ቀለል ያለ ደም መፍሰስ ካየች፤የወር አበባ ረዘም ላለ ጊዜ ወይንም ከበድ ባለ ሁኔታ የሚፈስ ከሆነ፤ከግንኙነት በሁዋላ የደም መፍሰስ ወይንም የጀርባ ሕመም ካላት፤በብልት የሚወጣው ፈሳሽ መጠን የጨመረ ከሆነ፤በወሲብ ግንኙነት ጊዜ ሕመም የሚሰማት ከሆነ፤የወር…
Rate this item
(0 votes)
 ዶ/ር ተስፋነህ ፍቅሬ በ (ESOG) በኢትዮያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር Emergency response to GBV (ለጾታዊ ጥቃት አፋጣኝ ምላሽ) የሚ ለው ፕሮጀክት ማናጀር ሲሆኑ በመስሪያ ቤቱ የሌ ሎች ፕሮጀክቶችም አስተባባሪ ናቸው፡፡ ለምሳሌም የጤና ባለሙ ያዎች ተከታታይ የሙያ ማጎል በቻ ፤ የጤና…
Rate this item
(2 votes)
 የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎትና የስነ ተዋልዶ ጤናን የተሳሰረ የሚያደርገው ነገር አለ፡፡ የስነተዋልዶ ጤና ሲባል የእናት ጡትን ጨምሮ በአጠቃላይ ማህጸንን እና ከማህጸን ጋር ተያያዥ የሆነውን አካል የሚመለከት ሲሆን የቤተስብ ምጣኔ ግን ምን ያህል ልጅ በምን ያህል ጊዜ የሚለውን አቅምን ባገናዘበ መንገድ ማቀድን…
Rate this item
(1 Vote)
የቤተሰብ ምጣኔ እና የስነተዋልዶ ምጣኔ Sub Specialist በንኡስ ማእረግ ትምህርቱ በሀገ ራችን ሲሰጥ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሲሆን በአፍሪካ ደግሞ ሁለተኛው ነው፡፡ በቤተሰብ ምጣኔ እና በስነተዋልዶ ጤና Sub Specialist (ንኡስ እስፔሻሊስትነት) በኢትዮጵያ ለመጀ መሪያ ጊዜ ከሰለጠኑት ሶስት ባለሙ ያዎች አንዱ የሆኑት ዶ/ር…
Rate this item
(2 votes)
ከአንድ ልጅ በላይ እርግዝና ሲከሰት በተለያዩ ምክንያቶች አስደሳች ሊሆን ይችላል፡፡ አንዳንዶች በተለያዩ ጊዜያት እርጉዝ ከመሆንና ሁልጊዜ እንደ አዲስ ልጅን ከማሳደግ ለመገላገል ይረዳል ይላሉ፡፡ ከአንድ ልጅ በላይ በመረገዙ የሚደነቁና የሚደሰቱ የመኖራቸውን ያህል በዚያው ልክ በግዴታ እንጂ በጸጋ የማይቀበሉም ይኖራሉ፡፡ እነዚህም ከኢኮኖሚ፤…