ላንተና ላንቺ

Rate this item
(5 votes)
ከጋብቻ በፊት ወሲብ መፈጸም በአፍሪካ በተለይም በኢትዮጵያ ከፍተኛ ለሆነ ሕመም በተለይም ለስነተዋልዶ ጤና መታወክ የሚያደርስ ከዚያም አልፎ ለሞት ዋነኛ ምክንያት ተብሎ የሚጠቀስ እንዲሁም ለአካል ጉዳት የሚዳርግ ባጠቃላይም ለወጣቱ መቅሰፍት ተብሎ ሊጠቀስ የሚችል ጉዳትን የሚያስከትል ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት እትም ለንባብ ብለን…
Rate this item
(2 votes)
 ወጣቶች ወይንም ታዳጊዎች ለጋብቻ ከመድረሳቸው በፊት ምን ያህል የሚሆኑት ለግብረስጋ ግነኙነት ተጋላጭ ይሆናሉ የሚለውን የተለያዩ ጥናት አድራጊዎች በተለያዩ የኦሮሚያ መስተ ዳድሮች በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችና በአዲግራት ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተመ ለከቱትብ ክናጋራችሁ ወደድን፡፡ በዚህ እትም በአምቦ ዩኒቨርሲቲና በአዲግራት ከፍተኛ ሁለተኛ…
Rate this item
(5 votes)
ባለፈው እትም ለንባብ ያልነው ሴቶች በቅርብ ሰው ሲጎዱ በጤናቸውም ላይ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል የሚለውን አንብባ እባካችሁ ከዚህ ነጥብ ጋር በተያያዘ እኔ አንድ ገጠመኝ አለኝ ያለችው ወ/ሮ ሐረገወይን እሸቴ ከቦሌ ሀራምሳ ነች፡፡ ‹‹….እኔ ትዳር ስይዝ ደመወዜ ብር 60 ነበረች:: ባለቤቴ ደግሞ…
Rate this item
(3 votes)
 ሴቶች ቅርብ በሆነ ጉዋደኛ ወይንም የትዳር አጋር የሚደርስባቸው ጥቃት ከጤናቸው መጉዋ ደል ጋር እንደሚገናኝ የአለም የጤና ድርጅት እ.ኤ.አ 29 November 2017 ባወጣው መረጃ ጠቅሶአል፡፡ መረጃው እንደሚያመለክተውም፤ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ሴቶች በመሆናቸው ብቻ የሚደርስባቸው ሲሆን ውጤቱም በአካል፤በሞራል፤እና…
Rate this item
(0 votes)
 የእናቶችና ሕጸናትን ጤና ጥራቱን በጠበቀ መንገድ አገልግሎትን ለመስጠት እንዲቻል በስራው ላይ ለተሰማሩት የጤና ባለሙያዎችና ተቋማት የቴክኖሎጂ ድጋፍ ( የምክር አገልግሎት፤ክትትል የማድ ረግ፤ ሀሳብ ወይንም ልምድ ማካፈል) የመሳሰሉትን ማድረግ እንዲያስችል በኢፊድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ፕሮግራም ተዘርግቶአል፡፡ ይህንንም የተዘረጋውን ፕሮግራም የኢትዮጵያ የማህጸንና…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር ESOG የእናቶችና ሕጻናትን ጤናን በተሻለ መንገድ ለመጠበቅና ለመንከባከብ እንዲያስችል ለጤና ተቋማቱ ሙያዊ ድጋፍ የሚያደርግ የሶስት ወር ፕሮጀክት ነድፎ ወደስራው ተገብቶ ነበር ፡፡ በተለይም በኦሮሚያ በተመረጡ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች ተጀ ምሮ የነበረው ሙያተኞችን የማማከርና ልምድ የማካፈል…
Page 11 of 52