ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
ማንኛውም ባለሙያ ትምህርቱን ጨርሶ ወደስራ ከመሰማራቱ በፊት እንደየሙያው አይነት ትምህርታዊ ልምምድ ማድረግ የበለጠ በእውቀት እንደሚያንጸው የታወቀ ነው፡፡ የህክምና ባለሙያዎችም ከዚህ ጋር በተያያዘ መንገድ የተለያዩ ትምህርታዊ ልምምዶችን የሚያደርጉባቸው መሳሪያዎች ቢኖሩአቸው ትምህርቱን ከጨረሱ በሁዋላ በቀጥታ የሚሰማሩበትን ሰዎችን የማዳን ስራ በተገቢው ሁኔታ ይፈጽሙታል…
Rate this item
(0 votes)
በአለም አቀፍ ደረጃ ከ60.142 ውልደቶች ወደ 384 የሚሆኑት ጨቅላዎች Congenital malformation ተፈጥሮአዊ ችግር ያለባቸው መሆኑን እ.ኤ.አ ኖቨምበር 30/2020 የወጣ መረጃ ያስነብባል፡፡ ችግር ያለበት ተፈጥሮ በእዛኛውም የጡንቻና የጀርባ አጥንት ችግሮች መሆናቸውን መረጃው ይጠቁማል፡፡ ይህ ተፈጥሮአዊ ችግር በአብዛኛው ከልብ እና የነርቭ መስመሮች…
Rate this item
(1 Vote)
ፌስቱላ ያብቃ….May 23 …አመታዊ የፊስቱላ ቀን፡፡እ.ኤ.አ እስከ 2030 ፌስቱላ ከአለም ላይ እንዲወገድ ሀገራት ተስማምተዋል፡፡ሰኞ እ.ኤ.አ ሜይ 23/2022 በአለም አቀፍ ደረጃ ፊስቱላ ያብቃ በሚል መሪ ቃል እለቱ ተከብሮ ውሎአል፡፡ ሴት ልጆች ልጅ በሚወልዱበት ጊዜ በሚፈጠረው በማህጸንና አካባቢው መቀደድ ምክንያት የሚከሰተው የፊስቱላ…
Rate this item
(0 votes)
በርእስነት ያነበባችሁት ምልክቶችን እንወቅ ቀድመን እንዘጋጅ የሚለው አባባል በእንግሊ ዝኛው Be prepared Before Lightning Strikes የሚል ሲሆን ይህም በአለም አቀፍ ደረጃ በእርግዝና ጊዜ የሚከሰትን የደም ግፊት ቀን ሲከበር ለቀጣዩ አመት መሪ ቃል ተደርጎ የተወሰደ ነው፡፡ በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የደም ግፊት…
Rate this item
(0 votes)
 UCSF የተባለ የህጻናት ሆስፒታል በድረገጹ የህጸናት መወፈር ምን ችግር እንደሚያስከትል በዝርዝር ያስነበበ ሲሆን the Medindia Medical Review Team የተባለው ደግሞ እ.ኤ.አ Aug 24, 2018 ባወጣው ጽሁፍ ልጅዎ ክብደቱ ዝቅተኛ ከሆነ ምን መመገብ አለበት የሚል ቁምነገር አስነብቦአል፡፡ በዚህ እትም ከልክ በላይ…
Rate this item
(0 votes)
የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ ለመከላከላ እንዲቻል በአለም ላይ ያሉ ሳይንቲስቶች በየፊናቸው ክትባቱን ለማምረት የቻሉትን ጥረት አድርገዋል፡፡ ክትባቱ ተገኝቶአል… ክትባቱን ተከተቡ የሚለው መግለጫ ሲወጣ ግን በተቃራኒው የቆሙ ሰዎች ቁጥር ቀላል አልነ በረም፡፡ ዛሬም ድረስ ቢሆን በተለያዩ ምክንያቶች ክትባቱን ላለመውሰድ ጸንተው የቆሙ አሉ፡፡…
Page 5 of 59