ላንተና ላንቺ
በአለም አቀፍ ደረጃ እድሜያቸው ከ15-24 አመት የሚሆኑት ወጣቶች ቁጥራቸው 1.2 ቢሊዮን ያህል ነው፡፡ በዚህ እድሜ የሚገኙት ታዳጊ ወጣቶች ሁል ጊዜ አዳዲስ ነገሮችን ለመፈተሸ እንዲሁም ለመሞከር የሚደፍሩ ሲሆኑ በዚህም ምክንያት ለተለያዩ የጤና ችግሮች ሊጋለጡ የሚችሉ ናቸው፡፡ የጤና ችግር ተብለው ከሚገለጹት መካከልም…
Read 4686 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የሴትና የወንድ ልጅ ልጅ መውለድ የሚያስችለው እድሜ በምን ምክንያት ተለያየ? የሚል ርእሰ ጉዳይ አንስተን ከዶ/ር ሙሁዲን አብዶ ማብራሪያ ማቅረባችን ይታወሳል፡፡ ዶ/ር ሙሁዲን የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስትና በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ እና በሌሎችም የህክምና ትምህርት ቤቶች የህክምና ተማሪዎች አስተማሪ ናቸው፡፡…
Read 11375 times
Published in
ላንተና ላንቺ
“ተፈጥሮ አዳልታለችን?” የሚለው አባባል የአቶ ስምረት አበበ ነው፡፡ አቶ ስምረት ሀሳባቸውን ሲገልጹ... ኧረ ለመሆኑ ...ወንዶች እስከስንት እድሜያቸው ድረስ ነው ልጅ ማስወለድ የሚችሉት? አሁን በቅርቡ በወጣ አንድ ድህረ ገጽ አንድ እድሜያቸው ከዘጠና አመት በላይ የሆኑ ሰው ልጅ ወለድኩኝ ብለው መደሰታቸውን ይገልጻል፡፡…
Read 9007 times
Published in
ላንተና ላንቺ
እንደአውሮፓውያኑ አቆጣጠር 2000/ ዓመተ ምህረት ሲገባ እስከ 2015/ዓም ድረስ በአለም አቀፍ ደረጃ በተለያዩ መንገዶች ሊሻሻሉ ይገባሉ በተባሉ የጤናና የልማት መርሀ ግብሮች ላይ 193/ አንድ መቶ ዘጠና ሶስት የተባበሩት መንግስታት አባል አገራት እንዲሁም ወደ 23/ሀያ ሶስት የሚሆኑ አለም አቀፍ ድርጅቶች እርምጃ…
Read 5865 times
Published in
ላንተና ላንቺ
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር 21ኛውን አመታዊ ጉባኤ አካሄደ፡፡ እንደኤሮፓውያን አቆጣጠር ማርች 4 እና 5 እንደኢትዮጵያ አቆጣጠር ደግሞ የካቲት 25 እና 26 በአዲስ አበባ የተካሄደውን ጉባኤ የከፈቱት በኢፊድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር ምክትል ሚኒስትር ዶ/ር ከበደ ወርቁ ናቸው፡፡ የኢትዮያ ጽንስና ማህጸን…
Read 2437 times
Published in
ላንተና ላንቺ
በአንድ ወቅት አንድ ሰውዬ እጅግ ተበሳጭቶ መንገድ መንገዱን እያወራ ሲሄድ አገኘሁት፡፡ እኔም #ምን ሆንክ ወንድሜ› አልኩና ጠየቅሁት፡፡ .ምን..vKu?‚ ካልተፋታን እያለች በጣም አስቸገረችኝ ...መቆሚያ መቀመጫ አሳጣችኝ አለኝ፡፡ እኔም ወደ አንድ ቡና መጠጪያ ቤት ይዤው ጎራ አልኩና ይኸውልህ... ነገሩ እንዲህ ነው ብዬ…
Read 4793 times
Published in
ላንተና ላንቺ