Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
..አንዲትን እናት ከሞት ማዳን ቀላል ነገር አይደለም፡፡ አገልግሎት የምንሰጥባቸው ቦታዎች በጣም እሩቅና የመገናኛ ዘዴ የሌለባቸው መንገድ ለምሳሌ...ተርጫ ሆስፒታል ዳውሮ ዞን ፓዌ ፣ጊዳ አያና ወለጋ ውስጥ ያለውን ሁኔታ ስናይ እንኩዋንስ አንዲት እናት በምጥ ተይዛ ቀርቶ ለሌላውም ሰው ተጉዋጉዞ ወደሚቀጥለው ከተማ ወይንም…
Rate this item
(1 Vote)
....አንድ ወንድ ወሲባዊ ግንኙነት በሚያደርግበት ጊዜ ከ2-6 ሚሊሊትር የሚደርስ መጠን ያለውና በእያንዳንዱ ሚሊሊትር እስከ 20/ሚሊዮን የሚደርስ የወንድ የዘርፍሬ እንዲለቅ የሚጠበቅ ሲሆን ከነዚህም ግማሽ ያህሉ ከተለቀቁ ከአንድ እስከ ሁለት እና ሶስት ሰአት ድረስ ተንቀሳቃሾች ናቸው፡፡ ወደ 60 ና ከዚያ በላይ የሚሆኑት…
Rate this item
(1 Vote)
ሴቶች በተለይም በገጠሩ ክፍል ከአርባ አመት በላይ የፌስቱላን ሕመም በመታመም ሳይፈወሱ፣ ከሰው ሳይደባለቁ ፣ወደ እምነት ተቋማት ሳይሄዱ ፣በሚያሳዝን ሁኔታ ተገልለው የሚኖሩበት አጋጣሚ ብዙ ነው፡፡ ለዚህ ሕመም ብዙዎች የሚሰጡት ምክንያት ከባእድ አምልኮ ጋር የተያያዘ መሆኑን ወይንም እግዚአብሔር እንደተቆጣ እና የእድል፣ የኃጢአት…
Rate this item
(0 votes)
“የፌስቱላ መሰረቱ ዋናው ድህነት ነው፡፡ ድህነት በገንዘብ ብቻ ሳይሆን በአስተሳሰብም ጭምር ነው፡፡ አንዲት ሴት ገና በህጻንነት እድሜዋ ተለምና ከተገባች በሁዋላ የፌስቱላ ሕመም ሲያጋጥማት ባልዋ ወደቤተሰቦችዋ ይመልሳታል፡፡ ቤተሰቦችዋ ደግሞ በሚኖሩበት ግቢ ውስጥ ነጠል ያለች መኖሪያ ያመቻቹና በዚያ እንድትቀመጥ ካደረጉ በሁዋላ የሚያገኙዋት…
Rate this item
(0 votes)
Bonding... ማለት ቅርበትን መፍጠር/ መተሳሰር/ መጣመር ...ወዘተ ሲሆን በዚህ እትም ለንባብ ያቀረብነው በተለይም በወላጆች እና በልጆች መካከል አያደገ እየተለመደ ሊመጣ የሚገባውን ከፍተኛ የመጣመር/ የመቆራኘት ስሜትን የሚመለከት ነው፡፡ መረጃው Larissa Hirsch ከተባሉ የህክምና ባለሙያ ድህረ ገጽ የተገኘ ነው፡፡ የወላጆችና የልጆች ጥምረት…
Rate this item
(1 Vote)
“...የማስታውሰው የአንዲት እናት ሁኔታ አለ፡፡ ሴትየዋ የደረሰች እርጉዝ ነች፡፡ በድንገት ያንቀጠቅጣታል፡፡ ቤተሰብም ወደ ጸበል እንውሰድ ብሎ ሲሰናዳ በድንገት ደም በልብሱዋ ላይ ይመለከታሉ፡፡ አ...አ...ይ ... እንግዲህ መጀመሪያ ወደሐኪም ትሂድና ከዚያ በሁዋላ ባይሆን ወደ ጸበል ትሄዳለች በሚል ተስማምተው ወደሐኪም ቤት ሲያመጡአት ነገሩ…